Jeremiah 31:30 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነፍሲ ወከፍ ግና ስለ ኣበሳኡ ኪመውት እዩ። እቲ ምቁር ወይኒ ዝበልዕ፡ ኣስናኑ ክድብድብ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ሰው ሁሉ በገዛ በደሉ ይሞ​ታል፤ ጮር​ቃ​ውን የወ​ይን ፍሬ የሚ​በ​ላም ሁሉ ጥር​ሶቹ ይጠ​ር​ሳሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ሰው ሁሉ በገዛ በደሉ ይሞታል፤ መራራውን የወይን ፍሬ የሚበላ ሁሉ ጥርሶቹ ይጠርሳሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ሰው ሁሉ በገዛ በደሉ ይሞታል፤ መራራውን የወይን ፍሬ የሚበላ ሁሉ ጥርሶቹ የተጠረሱ ይሆናሉ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን አሳይ እቱ እቱ ባረ ናጋራን ናጋራን ሀይቃና፤ ጋምኤ ዎይንያ ቴራ ምያ አሳ ኡባዉ አ አቻይ አቻይ ዝልአና” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Asay Ittuu Ittuu bare nagaran nagaran hayk'k'ana; gam"e woyniyaa teeraa miyaa asaa ubbaw Aa achchay achchay zil"ana» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin asay issoy issoy ba nagaran nagaran hayqqana; woyne teera qawu7e mida asa achchi ubbay zil7ana» gees GODAY.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኣሳይ ኢሶይ ኢሶይ ባ ናጋራን ናጋራን ሃይቃና፤ ዎይኔ ቴራ ቃዉኤ ሚዳ ኣሳ ኣቺ ኡባይ ዚልኣና» ጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን እሶይ እሶይ ባ ናጋራን ሀይቃና፤ ቃዉኤ ዎይነ አይፈ ምያ ኦደስካ እያ አቻይ ዶጫና” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin issoy issoy ba nagaran hayqana; qaw7e woyne ayfe miya oodeska iya achay doccana” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን፣ እያንዳንዱ በገዛ ኀጢአቱ ይሞታል፤ ጐምዛዛ የወይን ፍሬ የሚበላ ሁሉ የራሱን ጥርስ ይጠርሳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ መሆኑ ቀርቶ ጎምዛዛ የወይን ፍሬ የሚበላ ሰው ሁሉ የገዛ ራሱን ጥርስ ብቻ ያጠርሳል፤ እያንዳንዱም በገዛ ራሱ ኃጢአት ይሞታል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እኳ ደኣ ነፍሲ ወከፍ ብገዛ ሓጢኣቱ ይመውት፤ ኵሉ መፂፅ ፍረ ወይኒ ዝበልዕ፥ ንናይ ባዕሉ ስኒ ይኸኽዎ።”