Jeremiah 31:29 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በተን መዓልትታት እቲኣ፡ ደጊም፡ ኣቦታት ምቁር ወይኒ በሊዖም፡ ኣስናን እቶም ውሉዳት ከኣ ድኹም ኰነ፡ ኣይክብሉን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚያ ዘመን ሰው ዳግ​መኛ እን​ዲህ አይ​ልም፦ አባ​ቶች ጮርቃ የወ​ይን ፍሬ በሉ፤ የል​ጆ​ችም ጥር​ሶች ጠረሱ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያ ዘመን ሰው ዳግመኛ እንዲህ አይልም። አባቶች ጨርቋ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያ ዘመን ሰዎች ዳግመኛ እንዲህ አይሉም፦ ‘አባቶች የሚጎመዝዝ የወይን ፍሬ በሉ፥ የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ፤’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄ ዎደ አሳይ፥ ‘አዎቱ ጋምኤ ዎይንያ ቴራ ሚና፥ ናናቱዋ አቻይ ዝልኤዳ’ ያጊደ ሃሳይያዋ አጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «He wode asay, ‹Aawotuu gam"e woyniyaa teeraa miina, naanatuwaa achchay zil"eedda› yaagiide haasayiyaawaa aggana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «He wode asay, ‹Aawati woyne miththa teera caalidayssa miin istta nayta achchi zil7ides› geetettiza leemiso nam7anththo haasayettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄ ዎዴ ኣሳይ፥ ‹ኣዋቲ ዎይኔ ሚ ቴራ ጫሊዳይሳ ሚን ኢስታ ናይታ ኣቺ ዚልኢዴስ› ጌቴቲዛ ሌሚሶ ናምኣን ሃሳዬቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሄ ዎደ አሳይ፥ ‘አዋት ቃዉኤ ዎይነ አይፈ ምን፥ ናይታ አቻይ ዶጭስ’ ያግድ ሃሳያ ሌምሶይ አታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “He wode asay, ‘Aawati qaw7e woyne ayfe min, nayta achay doccis’ yaagidi haasaya leemisoy attana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “በዚያ ዘመን ሰዎች ዳግመኛ፣ “ ‘አባቶች በበሉት ጐምዛዛ የወይን ፍሬ፣ የልጆች ጥርስ ጠረሰ’ የሚለውን ምሳሌ አይናገሩም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያ ዘመን፥ ‘አባቶች የበሉት ጎምዛዛ የሆነ የወይን ፍሬ፥ የልጆችን ጥርስ አጠረሰ’ እየተባለ የሚነገረው ምሳሌ ይቀራል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “በተን መዓልቲታት እቲኣተን ሰባት መሊሶም፥ ‘ኣቦታት መፂፅ ፍረ ወይኒ በልዑ፤ ኣስናን እቶም ውሉድውን ከኸወ’ ኣይብሉን።”