Jeremiah 31:28 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኪኸውን ድማ፡ ኣነ ኸም ዝሕልዎም፡ ክቕንጥጦምን ክፈርስን ክፈርስን ከጥፍእን ክጭፍልቖምን እዩ። ከምኡ ድማ ክሃንጽን ክተክልን ክሕልዎም እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ይሆናል፤ አፈርሳቸውና ክፉ አደርግባቸው ዘንድ እንደ ተጋሁባቸው፥ እንዲሁ እሠራቸውና እተክላቸው ዘንድ እተጋለሁ፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ይሆናል፤ አፈርሳቸውና ክፉ አድርግባቸው ዘንድ እንደ ተጋሁባቸው፥ እንዲሁ እሠራቸውና እተክላቸው ዘንድ እተጋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ይሆናል፤ እነርሱን ልነቅላቸውና ልሰባብራቸው፥ ላፈርሳቸውና ላጠፋቸው፥ ክፉም ላደርግባቸው እንደ ተጋሁ፥ እንዲሁ ልሠራቸውና ልተክላቸው እተጋለሁ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ቆላናዉ፥ ኮላናዉ፥ አ አ የጋናዉ፥ ይሳናዉነ ባየ አሀናዉ ዶሳደ ናጌዳዋ ኬሻ፥ ኡንቱንታ ዛራደ ግምባናዉነ ቶካናዉ ዶሳደ ናጋና። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu d'ok'ollanaw, kolanaw, aatsa aatsa yegganaw, d'ayissanawunne bayetsaa ahanaw dosaade naageeddawaa keeshshaa, unttuntta zaaraadde gimbbanawunne tokkanaw dosaade naagana. Taani Med'inaa Goday hawaa oday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta dhoqallanaas, laallanaas, shira yegganaas, dhayssanaassinne bash istta bolla ehanaas keeha tani minnida mala istta zaara keexxanaassinne tokkanaas keeha minnana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቃላናስ፥ ላላናስ፥ ሺራ ዬጋናስ፥ ይሳናሲኔ ባሽ ኢስታ ቦላ ኤሃናስ ኬሃ ታኒ ሚኒዳ ማላ ኢስታ ዛራ ኬጻናሲኔ ቶካናስ ኬሃ ሚናና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ሾዳናዉ፥ ላላናዉ፥ ሽራ የጋናዉ፥ ይሳናዉነ ጋዶ ኤሀናዉ ደንድዳይሳዳ ኤንታ ዛራዳ ግምባናዉነ ቶካናዉ ደንዳና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta shoddanaw, laallanaw, shira yegganaw, dhaysanawunne gado ehanaw dendidaysada enta zaarada gimbanawunne tokanaw dendana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ልነቅላቸውና ላፈርሳቸው፣ ልገለብጣቸውና ላጠፋቸው፣ መከራም ላመጣባቸው እንደ ተጋሁ ሁሉ፣ ላንጻቸውና ልተክላቸው ደግሞ እተጋለሁ” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱን ለመንቀልና ለማፍረስ፥ ለመገለባበጥና ለማጥፋት፥ ለመደምሰስም እከታተል የነበርኩትን ያኽል፥ እነርሱን እንደገና ለመትከልና ለማነጽም እከታተላለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክኸውን ከዓ እዩ፥ ንምንቃሎምን ንምዕናዎምን ንምፍራሶምን ንምጥፋኦምን ንምስቓዮምን ከም ዝተጋህኹ፥ ከምኡ ድማ ንምህናፆምን ንምትካሎምን ክተግህ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |