Jeremiah 31:23 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ንስደቶም ምስ መለስኩ፡ ነዚ ዘረባ እዚ ኣብ ምድሪ ይሁዳን ኣብ ከተማታታን ኪጥቀሙሉ እዮም። ኣታ መሕደሪ ጽድቅን ከረን ቅድስናን እግዚኣብሄር ይባርኽካ! |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ምርኮአቸውን በመለስሁ ጊዜ በይሁዳ ሀገር በከተሞችዋ፦ የጽድቅ ማደሪያ ሆይ! የቅድስና ተራራ ሆይ! እግዚአብሔር ይባርክህ የሚል ነገርን እንደ ገና ይናገራሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠርዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ምርኮአቸውን በመለስሁ ጊዜ በይሁዳ አገር በከተሞችዋ። የጽድቅ ማደሪያ ሆይ፥ የቅድስና ተራራ ሆይ፥ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚልን ነገር እንደ ገና ይናገራሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል አምላክ የሠርዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ “ምርኮአቸውን በመለስሁ ጊዜ በይሁዳ አገር በከተሞችዋ፦ ‘የጽድቅ ማደሪያ ሆይ! የቅድስና ተራራ ሆይ! ጌታ ይባርክህ’ የሚልን ቃል እንደገና ይናገራሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን እስራኤልያ አሳ ኦሞዱዋፐ ዛራደ አህያ ዎደ፥ ይሁዳ ቢታንነ አ ካታማቱዋን ኡንቱንቱ ላኤንዋ፥ ‘ኔኖ ጽሎተይ ደእያ ሳአዉ፥ ነኖ ጌሻ ደርያዉ፥ መና ጎዳይ ኔና አንጆ’ ያጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay, hawaadan yaagee; «Taani Israa'eeliyaa asaa omooduwaappe zaaraadde ahiyaa wode, Yihudaa biittaaninne Aa katamatuwaan unttunttu laa"entsuwaa, ‹Neenoo s'illotetsay de'iyaa sa'aw, nenoo geeshsha deriyaw, Med'inaa Goday neena anjjo› yaagana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Tani isttafe di7ettida miishshaa ta isttas zaariza wode istti Yuhuda biittaninne izi katamatan, ‹Nenoo xilloteththi aqiza geeshsha zumazoo! GODAY nena anjjo!› giza qaala zaari go7ettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ታኒ ኢስታፌ ዲኤቲዳ ሚሻ ታ ኢስታስ ዛሪዛ ዎዴ ኢስቲ ዩሁዳ ቢታኒኔ ኢዚ ካታማታን፥ ‹ኔኖ ጺሎቴ ኣቂዛ ጌሻ ዙማዞ! ጎዳይ ኔና ኣንጆ!› ጊዛ ቃላ ዛሪ ጎኤታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታኒ እስራኤለ አሳ ድኤተፈ ዛራዳ ኤህያ ዎደ ይሁዳ ቢታንነ እያ ካታማታን ኤንቲ፥ ‘ነኖ ፅሎተ አቅያ በሳዉ፥ ጌሻ ደርያዉ፥ ጎዳይ ነና አንጆ’ ያግድ ዛሪድ ኦደታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, haysada yaagees: “Taani Isra7eele asaa di7etethaafe zaarada ehiya wode Yihuda biittaninne iya katamatan enti, ‘Neno xillotethi aqiya bessaw, geeshsha deriyaw, Goday nena anjo’ yaagidi zaaridi odetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ምርኳቸውን በመለስሁላቸው ጊዜ፣ እነርሱ በይሁዳ ምድርና በከተሞቿ፣ ‘አንተ የጽድቅ ማደሪያ ቅዱስ ተራራ ሆይ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ!’ የሚል አነጋገር እንደ ገና ይጠቀማሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቡን ወደ አገራቸው በመለስኩ ጊዜ በይሁዳና በከተሞቹ እንደገና ‘አንቺ የእውነት ማደሪያ የሆንሽ ቅድስት ተራራ እግዚአብሔር ይባርክሽ’ ይላሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ንምርኮኣቶም ምስ መለስኩሎም፥ ንሳቶም ኣብ ምድሪ ይሁዳን ኣብ ከተማታታን፥ ‘ኣታ መሕደሪ ፅድቂ፥ ኣታ እምባ ቅድስና፥ እግዚኣብሄር ይባርኽካ!’ ዝብል ቃል፥ መሊሶም ክናገሩ እዮም።” |