Jeremiah 31:21 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናይ ጽርግያ ምልክት ኣዳልዉልኩም፣ ነዋሕቲ ኵምራታት ግበርልኩም። ልብኻ ኣብቲ ዝኸድካዮ መንገዲ፡ ኣብቲ ጽርግያ ኣቐምጦ፤ ኣቲ ድንግል እስራኤል ተመለስ ናብዘን ከተማታትኪ ተመለስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለራስሽ የመንገድ ምልክት አድርጊ፥ መንገድንም የሚመሩ ዐምዶችን ትከዪ፤ ልብሽንም ወደ ሄድሽበት መንገድ ወደ ጥርጊያው አቅኚ፤ አንቺ የእስራኤል ድንግል ሆይ! ተመለሺ፤ ወደ እነዚህም ወደ ከተሞችሽ እያለቀስሽ ተመለሺ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለራስሽ የመንገድ ምልክት አድርጊ፥ መንገድንም የሚመሩ ዓምዶችን ትከዪ፥ ልብሽንም ወደ ሄድሽበት መንገድ ወደ ጥርጊያው አቅኚ፤ አንቺ የእስራኤል ድንግል ሆይ፥ ተመለሺ፥ ወደ እነዚህም ወደ ከተሞችሽ ተመለሺ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለራስሽ የመንገድ ምልክት አድርጊ፥ መንገድንም የሚመሩ ዓምዶችን ትከዪ፥ የሄድሽበትን መንገድ ዐውራ ጐዳናውን ልብ አድርገሽ ተመልከቺ፤ አንቺ የእስራኤል ድንግል ሆይ! ተመለሺ፥ ወደ እነዚህም ወደ ከተሞችሽ ተመለሺ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኦግያን ማላ ዎተ፤ ማላ ምቱዋካ ኤስተ። ያቲደ ህንተ ቤዳ ኦግያ አኬክተ። እስራኤልያ አሳዉ፥ ስምተ፤ ህንተ ካታማቱዋኮ ስምተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ogiyaan mallaa wotsite; mallaa mitsatuwaakka essite. Yaatiide hintte beedda ogiyaa akeekite. Israa'eeliyaa asaw, simmite; hintte katamatuwaakko simmite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Ogen malata essa; bizaso bessiza malata tokka; ne baana wogga ogeza akeeka; geela7oye Isra7eele simma; histtada ne katamata gela. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ኦጌን ማላታ ኤሳ፤ ቢዛሶ ቤሲዛ ማላታ ቶካ፤ ኔ ባና ዎጋ ኦጌዛ ኣኬካ፤ ጌላኦዬ ኢስራኤሌ ሲማ፤ ሂስታዳ ኔ ካታማታ ጌላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተ ኦግያን ማላታ ዎተ፤ ማላታ ም ኤስተ፤ ህንተ ብዳ ኦግያ አኬክተ። ጌላኦ እስራኤለ፥ ስማ፤ ነ ካታማታ ገላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinte ogiyan malaata wothite; malaata mithi essite; hinte bida ogiya akeekite. Geela7o Isra7eele, simma; ne katamata gela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የጐዳና ምልክት አቁሚ፤ መንገድ አመልካች ትከዪ፤ የምትሄጂበትን መንገድ፣ አውራ ጐዳናውን አስተውዪ፤ ድንግሊቱ እስራኤል ሆይ፤ ተመለሺ፤ ወደ ከተሞችሽም ግቢ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለራሳችሁ የመንገድ ምልክቶችን አድርጉ፤ መንገድንም የሚመሩ ዐምዶችን ትከሉ፤ የሄዳችሁበትን ዐውራ ጐዳና አተኲራችሁ ተመልከቱ፤ ሕዝቤ እስራኤል ሆይ! ወደ እነዚህ ከተሞቻችሁ ተመለሱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንባዕልኺ ምልክት ጐደና ግበሪ፤ መንገዲ ዝሕብሩ ኣዕማድውን ትኸሊ፤ ልብኺውን ናብ እትኸድሉ መንገድን ጐዳናን ኣቕንዒ፤ ኣቲ ድንግል እስራኤል ተመለሲ፤ ናብ ከተማታትኪውን ተመለሲ። |