Jeremiah 31:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እቲ ካብ ሰይፊ ዝተረፈ ህዝቢ ኣብ በረኻ ምሕረት ረኸበ። እስራኤል እውን ከይተረፈ ከዕርፎ ምስ ከድኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ በምድረ በዳ ሞገስ አገኘ። ሂዱ፦ እስራኤልንም አታጥፉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እስራኤል ማረፊያ ሊሻ በሄደ ጊዜ ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ በምድረ በዳ ሞገስ አገኘ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ማረፊያ ሊሻ በሄደ ጊዜ ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ በምድረ በዳ ሞገስ አገኘ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “አዳፐ ፓላሄዳ አሳይ ታፐ አ ኬካተ መላ ቢታን ደሜዳ። እስራኤልያ አሳይ ሸምፕ አካናዉ ኮዬዳ ዎደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Adaappe palaheedda Asay taappe aad'd'o keekkatetsaa Mela biittaan demmeedda. Israa'eeliyaa Asay shemppi akkanaw koyeedda wode, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Mashshafe attida derey bazzo biittan taappe kiyateth demmana; tanikka Isra7eeles shemppo immanaas yaana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ማሻፌ ኣቲዳ ዴሬይ ባዞ ቢታን ታፔ ኪያቴ ዴማና፤ ታኒካ ኢስራኤሌስ ሼምፖ ኢማናስ ያና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ማሻፈ አትዳ አሳይ መላ ቢታን ታ ስንን ሳባ ደማና። ታኒ እስራኤለ አሳስ ሸምፖ እማናዉ ያና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Mashshafe attida asay mela biittan ta sinthan saba demmana. Taani Isra7eele asaas shempo immanaw yaana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ከሰይፍ የተረፈው ሕዝብ፣ በምድረ በዳ ሞገስን ያገኛል፤ እኔም ለእስራኤል ዕረፍት ለመስጠት እመጣለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤል ዕረፍትን ለማግኘት ወደ ፊት በመጣ ጊዜ ከጦርነት የተረፉት በምድረ በዳ የእኔን የእግዚአብሔርን ምሕረት ያገኛሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ እቲ ኻብ ሰይፊ ዘምለጠ ህዝቢ፥ ኣብ ምድረ በዳ ሞገስ ረኸበ። ንእስራኤል ከዕርፎ እኸይድ ኣለኹ። |