Jeremiah 31:16 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ዕዮኹም ዓስቢ ኪረክብ እዩ እሞ፡ ድምጽኹም ካብ ብኽያት፡ ኣዒንትኹም ድማ ካብ ንብዓት ዕጠቑ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ካብ ምድሪ ጸላኢ ድማ ክምለሱ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ድምፅሽን ከልቅሶ፥ ዐይኖችሽንም ከእንባ ከልክዪ፤ ለሥራሽ ዋጋ ይሆናልና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ከጠላትም ምድር ይመለሳሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ድምፅሽን ከልቅሶ ዓይንሽንም ከእንባ ከልክዪ፤ ለሥራሽ ዋጋ ይሆናልና፥ ከጠላትም ምድር ይመለሳሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ “ድምፅሽን ከልቅሶ ዓይንሽንም ከእንባ ከልክዪ፤ ለሥራሽ የሚከፈልሽ ዋጋ ይሆናልና፥ ከጠላትም ምድር ይመለሳሉ፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ዬክያዋ አጊደ፥ ህንተ አይፍያ አፎ ቁጭተ። አያዉ ጎፐ፥ ህንተ ኦዳ ኦሶ ዎይቱዋ ህንተ አካና፤ ሞርክያ ቢታፐ ህንተ ናናቱካ ስማና። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Yeekkiyaawaa aggiide, hintte ayifiyaa afotsaa k'uc'c'ite. Ayaw gooppe, hintte ootseedda oosoo woytuwaa hintte akkana; morkkiyaa biittaappe hintte naanatuukka simmana. Taani Med'inaa Goday hawaa oday. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Yeekkofanne afunxxofa; ne daaburay coo hada attenna; morkketa biittafe istti simmana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ዬኮፋኔ ኣፉንጾፋ፤ ኔ ዳቡራይ ጮ ሃዳ ኣቴና፤ ሞርኬታ ቢታፌ ኢስቲ ሲማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ዬሁዋ አግድ፥ ህንተ አፉ ቁችተ። ህንተ ኦዳ ኦሱዋስ ዎይቶ ህንተ ኤካና፤ ሞርከ ቢታፈ ህንተ ናይት ስማና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Yeehuwa aggidi, hinte afuthaa quchite. Hinte oothida oosuwas woyto hinte ekana; morke biittafe hinte nayti simmana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽንም ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና፤” ይላል እግዚአብሔር ። “ከጠላት ምድር ይመለሳሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለቅሶአችሁን አቁማችሁ እንባችሁን ጥረጉ፤ ስለ ልጆቻችሁ ያደረጋችኹት ነገር ሁሉ ያለ ዋጋ አይቀርም፤ እነርሱ ከጠላት አገር ተመልሰው ይመጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል፦ “ድምፅኺ ኻብ ብኽያት፥ ኣዒንትኺውን ካብ ንብዓት ከልክሊ” ድኻምኪ ዓስቢ ኣለዎ እዩሞ፥ ደቅኺ ኻብ ምድሪ ፀላኢ ኽምለሱ እዮም። |