Jeremiah 31:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብ ራማ ድምጺ መልቀስን መሪር ብኽያትን ተሰምዐ። ስለ ደቃ ዝበኸየት ራሄል ደቃ ስለ ዘይኮኑ ምጽንናዕ ኣብያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “የኀዘን፥ የልቅሶና የጩኸት ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ “የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፤ የሉምና ስለ ልጆችዋ መጽናናትን እንቢ አለች።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ዬኩነ ዝላሳይ ራማ ግያ ካታማን ስሰቴዳ፤ ራሄላ ባረ ናናቶ ዬካዉ፤ ኡንቱንቱ ዬዳ ድራዉ፥ አጋ ጊና፥ አገናን እጻዱ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Yeekuunne zilaassay Raama giyaa kataman sisetteedda; Raaheela bare naanaatoo yeekkaw; unttunttu d'ayeedda diraw, agga giina, aggenaan is's'aaddu» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Waasoynne camo yeehoy Eraama katamappe seetettides; izi nayti wurida gishshas Eraheela yeekkadus; minetonttaka ixxadus» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ዋሶይኔ ጫሞ ዬሆይ ኤራማ ካታማፔ ሴቴቲዴስ፤ ኢዚ ናይቲ ዉሪዳ ጊሻስ ኤራሄላ ዬካዱስ፤ ሚኔቶንታካ ኢጻዱስ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ዬሆይነ ዘለልስ ራማ ካታማን ስኤትስ፤ ራሄላ ባ ናይታስ ዬካሱ፤ ኤንቲ ባይና ግሾ ዬሆ ምን እፃሱ” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Yeehoynne zelelsi Rama kataman si7etis; Raheela ba naytas yeekasu; enti bayna gisho yeeho minthetho ixasu” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ዋይታና መራራ ልቅሶ ከራማ ተሰማ፤ ልጆቿ የሉምና፣ ራሔል አለቀሰች፤ መጽናናትም እንቢ አለች።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የዋይታና የመራራ ለቅሶ ድምፅ በራማ ተሰማ፤ ራሔል ስለ ልጆችዋ ታለቅሳለች፤ ልጆችዋ በሕይወት ስለሌሉ መጽናናትን እምቢ አለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ኣብ ኣርማቴም ድምፂ ዋይ ዋይታን፥ ድምፂ መሪር ብኽያትን ተሰምዐ፤ ራሄል ምእንቲ ደቃ በኸየት፤ የለዉን እሞ፤ ስለ ደቃ ምፅንናዕ ኣበየት።” |