Jeremiah 31:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ ጊዜ እዚኣ፡ ኣነ ኣምላኽ ኵሎም ዓሌታት እስራኤል ክኸውን እየ፡ ንሳቶም ከኣ ንዓይ ህዝቢ ኪዀኑኒ እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያ ዘመን ይላል እግዚአብሔር፤ ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ዘመን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ዘመን፥ ይላል ጌታ፥ ለእስራኤል ወገኖች ሁሉ አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሄ ዎደ ታን እስራኤልያ ያራቶ ኡባዉ ጾሳ ግዳና፤ ኡንቱንቱካ ታ አሳ ግዳናዋ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «He wode taani Israa'eeliyaa yaratoo ubbaw S'oossaa gidana; unttunttukka ta asaa gidanawaa» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «He wode tani Isra7eele qommo ubbatas Xoos gidana; isttika ta dere gidana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ሄ ዎዴ ታኒ ኢስራኤሌ ቆሞ ኡባታስ ጾስ ጊዳና፤ ኢስቲካ ታ ዴሬ ጊዳና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄ ዎደ ታኒ እስራኤለ ዘረ ኡባስ ፆሰ ግዳና፤ ኤንትካ ታ አሰ ግዳና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “He wode taani Isra7eele zeretha ubbaas Xoosse gidana; entika ta ase gidana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “በዚያ ዘመን” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ለእስራኤል ነገድ ሁሉ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “እኔ የእስራኤል ነገዶች ሁሉ አምላክ የምሆንበትና እነርሱም ሕዝቤ የሚሆኑበት ጊዜ ይመጣል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ በቲ ዘመን እቱይ ንዅሎም ነገድ እስራኤል ኣምላኾም ክኸውን እየ፤ ንሳቶም ከዓ ህዝበይ ክኾኑኒ እዮም። |