Jeremiah 30:9 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሳቶም ግና ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምን ነቲ ኣነ ኸተንስኦም ዝደሊ ንጉሶምን ዳዊት ኬገልግልዎ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለአምላካቸው ለእግዚአብሔርም፥ ለማስነሣላቸው ለንጉሣቸው ለዳዊትም ይገዛሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአምላካቸው ለእግዚአብሔርም ለማስነሣላቸው ለንጉሣቸው ለዳዊትም ይገዛሉ እንጂ ሌሎች አሕዛብ እንደ ገና አይገዙአቸውም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ጌታ አምላካቸውንና የማስነሣላቸውን ንጉሣቸውን ዳዊትን ያገለግላሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ አጊደ ኡንቱንቱ መና ጎዳዉ፥ ባረንቱ ጾሳዉ፥ ኦና፤ ታን ኡንቱንቶ ደንያ ካትያ ዳዊተዉ ኡንቱንቱ ሞደታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa aggiide unttunttu Med'inaa Godaw, barenttu S'oossaw, ootsana; taani unttunttoo dentsiyaa Kaatiyaa Daawitew unttunttu moodetana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAAS bantta Xoossassinne tani isttas kawoththida kawo Dawite zares istti haarettana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳስ ባንታ ጾሳሲኔ ታኒ ኢስታስ ካዎዳ ካዎ ዳዊቴ ዛሬስ ኢስቲ ሃሬታና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኤንቲ ጎዳስ፥ ባንታ ፆሳስ፥ ኦና፤ ታ ኤንታዉ ደንያ ካዋ ዳዊታስ ሃረታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin enti Godaas, banta Xoossaas, oothana; ta entaw denthiya kawa Dawitas haaretana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ለአምላካቸው ለእግዚአብሔር ፣ ለማስነሣላቸውም ለንጉሣቸው፣ ለዳዊት ይገዛሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ፈንታ ለእኔ ለአምላካቸው ይሰግዱልኛል፤ እኔ በዙፋን ላይ ለማስቀምጥላቸው የዳዊት ዘር ለሆነውም ንጉሣቸው ይገዛሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ንእግዚኣብሄር ኣምላኾምን፥ ነቲ ኣነ ዘተስአሎም ካብ ዘርኢ ዳዊት ዝኾነ ንጉስን ክግዝኡ እዮም። |