Jeremiah 30:8 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ መዓልቲ እቲኣ፡ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣርዑቱ ኻብ ክሳድኩም ክሰብሮ እየ፡ መእሰሪኹምውን ክሰብሮ እየ፡ ጓኖት ድማ ደጊም ኣይከገልግልዎን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያ ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ቀንበርን ከአንገትህ እሰብራለሁ፤ እስራትህንም እበጥሳለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ለሌላ አትገዛም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያ ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ቀንበርን ከአንገትህ እሰብራለሁ፥ እስራትህንም እበጥሳለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ለሌላ አትገዛም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በዚያ ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ፤ ቀንበርን ከአንገትህ እሰብራለሁ፥ እስራትህንም እበጥሳለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ባዕዳን አገልጋይ አያደርጉህም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሄ ጋላስ ታን ኡንቱንቱ ሞርግያፐ ሞርገ ም መንና፤ ኡንቱንቱ ቃሸቴዳ ሳንሳላታካ ዱና። ሀዋፐ ስንናዉ አላጋ ቢታ አሳይ ኡንቱንታ አይለየና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «He gallassi taani unttunttu morggiyaappe morgge mitsaa mentsana; unttunttu k'ashetteedda sanssalataakka duutsana. Hawaappe sintsanaw allaga biittaa Asay unttuntta ayileyena. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay, «He gallas tani istta morgefe qambara menththana; istti qashettida sansalatakka duuththana; hayssafe guyen allagay istta haarenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ፥ «ሄ ጋላስ ታኒ ኢስታ ሞርጌፌ ቃምባራ ሜንና፤ ኢስቲ ቃሼቲዳ ሳንሳላታካ ዱና፤ ሃይሳፌ ጉዬን ኣላጋይ ኢስታ ሃሬና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ሄ ጋላሳን ታ ኤንታ ጋናፈ ቃምባራ መንና፤ ኤንቲ ቃሸትዳ ሳንላታ ዱና። ሄሳፈ ጉየ፥ አላጋ ቢታ አሳይ ኤንታ አይለየና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqaama Goday haysada yaagees: “He gallasan ta enta gannaafe qambara menthana; enti qashetida santhalaata duuthana. Hessafe guye, allaga biitta asay enta aylleyena. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘በዚያን ቀን’ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፤ ‘በጫንቃቸው ላይ ያለውን ቀንበር እሰብራለሁ፤ እስራታቸውንም እበጥሳለሁ፤ ከእንግዲህ ባዕዳን አይገዟቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት አምላክ እንዲህ ይላል፦ “ያ ቀን በደረሰ ጊዜ በሕዝቤ ጫንቃ ላይ የተጫነውን የአገዛዝ ቀንበር እሰብራለሁ፤ ሰንሰለታቸውንም አስወግዳለሁ፤ ከዚያን በኋላ ለባዕዳን ሕዝብ ባሪያዎች አይሆኑም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “በታ መዓልቲ እቲኣ” ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር፦ ነቲ ኣብ ክሳዶም ዘሎ ኣርዑት ክሰብሮ እየ፤ ነቲ መእሰሪኦምውን ክበትኮ እየ። ድሕሪ ደጊም ባዕዳን ኣይገዝእዎምን እዮም። |