Jeremiah 30:3 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ንስደት ህዝበይ እስራኤልን ይሁዳን ዝመልሰሉ መዓልትታት ይመጽእ ኣሎ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ናብታ ንኣቦታቶም ዝሃብክዋ ምድሪ ድማ ክመልሶም እየ፡ ንሳቶም ድማ ክወርስዋ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ! የሕ​ዝ​ቤን የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንና የይ​ሁ​ዳን ምርኮ የም​መ​ል​ስ​በት ዘመን ይመ​ጣ​ልና፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ወደ ሰጠ​ኋት ምድር እመ​ል​ሳ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እነ​ር​ሱም ይገ​ዙ​አ​ታል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ፥ የሕዝቤን የእስራኤልንና የይሁዳን ምርኮ የምመልስባት ዘመን ይመጣልና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠኋት ምድር እመልሳቸዋለሁ፥ እነርሱም ይገዙአታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ፥ የሕዝቤን የእስራኤልንና የይሁዳን ምርኮ የምመልስበት ዘመን ይመጣልና፥ ይላል ጌታ፤ ለአባቶቻቸውም ወደ ሰጠኋት ምድር እመልሳቸዋለሁ፥ እነርሱም ይወርሱአታል፥ ይላል ጌታ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታ አሳ እስራኤልያነ ይሁዳ ኦሞዱዋፐ ጉየ ዛራደ እሻልስያ ጋላሳቱ ያና፤ ታን ኡንቱንቱ ማይዛ አዋቶ እሜዳ ቢታዉ ኡንቱንታ ዛራና ያጌ መና ጎዳይ፤ ኡንቱንቱካ ላታናዋንታ። መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳይ” ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ta asaa Israa'eeliyaanne Yihudaa omooduwaappe guyye zaaraadde ishalissiyaa gallassatuu yaana; taani unttunttu mayzza aawaatoo immeedda biittaw unttuntta zaarana yaagee Med'inaa Goday; unttunttukka laattanawantta. Med'inaa Goday hawaa oday» yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani ta dere Isra7eelenne Yuhuda kase istta aawatas ta immida biitta isttas zaara ehana wodey gakkides; isttika laattana» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ታ ዴሬ ኢስራኤሌኔ ዩሁዳ ካሴ ኢስታ ኣዋታስ ታ ኢሚዳ ቢታ ኢስታስ ዛራ ኤሃና ዎዴይ ጋኪዴስ፤ ኢስቲካ ላታና» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ታ አሳ እስራኤለነ ይሁዳ ድኦፐ ጉየ ዛርያ ዎደይ ማታትስ። ኤንታ ማይዛታስ እምዳ ቢታ ኤንታ ዛራና፤ ኤንቲ እያ ላታና” ያጌስ ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani ta asaa Isra7eelenne Yihuda di7ope guye zaariya wodey matatis. Enta mayzatas immida biitta enta zaarana; enti iya laattana” yaagees Goday Isra7eele Xoossay.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ፣ ሕዝቤን እስራኤልንና ይሁዳን’ ይላል እግዚአብሔር ፤ ‘ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር የምመልስበት ጊዜ ተቃርቧል፤ እነርሱም ይወርሷታል’ ይላል እግዚአብሔር ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቤን እስራኤልንና ይሁዳን እንደገና የምመልስበት ጊዜ ተቃርቦአል፤ ለቀድሞ አባቶቻቸው ወደ ሰጠኋቸው ምድር እመልሳቸዋለሁ፤ እነርሱም እንደገና የራሳቸው ያደርጓታል። እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ እተን ንህዝበይ እስራኤልን ይሁዳን፥ ካብ ምርኮ ዝመልሰለን መዓልቲታት ክመፃ እየን፤ ናብታ ነቦታቶም ዝሃብክዋ ሃገር ክመልሶም እየ፤ ንሳቶምውን ክወርስዋ እዮም፤ ይብል እግዚኣብሄር።”