Jeremiah 30:16 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እቶም ዚበልዑኻ ዅሎም ኪጠፍኡ እዮም። ኵሎም ተጻረርትኹም ከኣ ነፍሲ ወከፎም ናብ ስደት ኪኸዱ እዮም። እቲ ዚዘምተካ ድማ ምርኮ ኪኸውን እዩ፣ ንዅሎም እቶም ዚዘምቱኻ ድማ ከም ምርኮ ክህቦም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ የሚበሉህ ሁሉ ይበላሉ፤ የሚማርኩህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፤ የሚማርኩህንም ሁሉ ለመማረክ አሳልፌ እሰጣለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁሉ አንድም ሳይቀሩ ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሽን ህንተና ቢታ ከስ ሜዳ ኡባቱ ሜተታና፤ ህንተ ሞርከቱ ኡባቱካ ኦሞዶ ባና። ህንተና ቦንቄዳዋንቱ ቦንቀታና፤ ህንተባ ኦላን አኬዳዋንቱባካ ኦላን አካና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Shin hinttena biittaa kessi meedda ubbatuu meetettana; hintte morkketuu ubbatuukka omoodoo baana. Hinttena bonk'k'eeddawanttu bonk'k'ettana; hinttebaa olan akkeedawanttubaakka olan akkana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Gido attiin inttena dippi histti mida ubbati hessaththo meetettana; intte morkke ubbatikka di7etti baana; inttena bonqqidayti bonqqettana; inttena boggizayti bogettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጊዶ ኣቲን ኢንቴና ዲፒ ሂስቲ ሚዳ ኡባቲ ሄሳ ሜቴታና፤ ኢንቴ ሞርኬ ኡባቲካ ዲኤቲ ባና፤ ኢንቴና ቦንቂዳይቲ ቦንቄታና፤ ኢንቴና ቦጊዛይቲ ቦጌታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሽን ህንተና ጋሽድ ምዳ ኡባይ ሜተታና፤ ህንተ ሞርከት ኡባይ ድኤታና። ህንተና ቦንቅዳይሳት ቦንቀታና፤ ህንተባ ኤክዳይሳት ኤከታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Shin hintena gaashidi mida ubbay meetetana; hinte morketi ubbay di7etana. Hintena bonqidaysati bonqetana; hintebaa ekidaysati eketana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ነገር ግን አሟጥጠው የበሉህ ሁሉ እንደዚያው ይበላሉ፤ ጠላቶችህ ሁሉ ለምርኮ ዐልፈው ይሰጣሉ፤ የሚዘርፉህ ይዘረፋሉ፤ የሚበዘብዙህም ሁሉ ይበዘበዛሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን እናንተን ግጠው የበሉአችሁ ሁሉ እነርሱም በፈንታቸው ተግጠው ይበላሉ፤ ጠላቶቻችሁ ሁሉ ተማርከው ይወሰዳሉ፤ ሲዘርፉአችሁ የነበሩት ሁሉ ይዘረፋሉ። የቀሙአችሁ ሁሉ እነርሱም በተራቸው እንዲቀሙ አደርጋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ግና እቶም ፈፂሞም ዝውሕጡኻ፥ ክወሓጡ እዮም፤ ኵሎም ፀላእትኻ ንምርኮ ኽወሃቡ እዮም። ኵሎም ዝዓመፁኻ ኽዕመፁ እዮም፤ ኵሎም ዝዘመቱኻ ኸዓ ኽዝመቱ እዮም፤ |