Jeremiah 30:15 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ ኢኻ ብዛዕባ ሕሰምካ እትበኪ፧ ሓዘንካ ብሰንኪ ብዙሕ ኣበሳኻ ዘይፍወስ እዩ፤ ሓጢኣትኩም ስለ ዝበዝሐ፡ ኣነ እዚ ገይረኩም ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቍስ​ልህ የማ​ይ​ፈ​ወስ ሆኖ​አ​ልና ስለ ስብ​ራ​ትህ ለምን ትጮ​ኻ​ለህ? በደ​ልህ ታላቅ ስለ ሆነ፥ ኀጢ​አ​ት​ህም ስለ በዛ፥ ይህን አድ​ር​ጌ​ብ​ሃ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕመምህ የማይፈወስ ሆኖአልና ስለ ስብራትህ ለምን ትጮኻለህ? በደልህ ታላቅ ስለሆነ ኃጢአትህም ስለ በዛ፥ ይህን አድርጌብሃለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕመምህ የማይፈወስ ነውና ስለ ስብራትህ ለምን ትጮኻለህ? በደልህ ታላቅ ስለሆነ ኃጢአትህም ስለ በዛ፥ እነዚህን ነገሮች አድርጌብሃለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ፓጸና ህንተ ደሸዉ አያዉ ዋሲቴ? ህንተ ባይዙ ዳልጊደ ድራዉነ ህንተ ናጋራይ ዳሪደ ድራዉ፥ ሀዋ ህንተ ቦላ ታን ኦይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha pas'enna hintte deshetsaw ayaw waassiitee? Hintte bayzzuu dalggiide dirawunne hintte nagaray dariide diraw, hawaa hintte bolla taani ootsay.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dhaley baynda intte hargessinne intte madunththaa gishshas ays waasseetii? Intte mooroy gitanne intte nagaray daro gidida gishshas hayta ubbaa ta intte bolla ooththadis» gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሌይ ባይንዳ ኢንቴ ሃርጌሲኔ ኢንቴ ማዱን ጊሻስ ኣይስ ዋሴቲ? ኢንቴ ሞሮይ ጊታኔ ኢንቴ ናጋራይ ዳሮ ጊዲዳ ጊሻስ ሃይታ ኡባ ታ ኢንቴ ቦላ ኦዲስ» ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓፆይ በንቶና ህንተ ሀርግያስነ ህንተ ማዱንስ አይስ ዋሰቲ? ህንተ ባላይነ ህንተ ናጋራይ ዳርዳ ግሾ ታ ሀይሳ ህንተ ቦላ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Paxoy bentonna hinte hargiyasinne hinte madunthaas ayis waassetii? Hinte balaynne hinte nagaray darida gisho ta haysa hinte bolla oothas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፈውስ ለማይገኝለት ሕመምህ፣ ስለ ቍስልህ ለምን ትጮኻለህ? በደልህ ታላቅ፣ ኀጢአትህም ብዙ ስለሆነ፣ እነዚህን ሁሉ አድርጌብሃለሁና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኃጢአታችሁ የበዛ ክፋታችሁም እጅግ ከፍ ያለ በመሆኑ ፈውስ ስለማይገኝላችሁ፥ ስለ ቊስላችሁ ሕመም አታጒረምርሙ፤ እኔ እንዲህ አድርጌ እቀጣችኋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፈውሲ ንዘይርከቦ ሕማምካ፥ ብዛዕባ ቝስልኻ ንምንታይ እተእዊ? ብበደልካን ብበዝሒ ሓጢኣትካን እየ ዝቐፃዕኹኻ።