Jeremiah 30:12 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ቍስልካ ዘይፍወስ፡ ቍስሊኻውን ብርቱዕ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ስብ​ራ​ትህ የማ​ይ​ፈ​ወስ፥ ቍስ​ል​ህም ክፉ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስብራትህ የማይፈወስ ቍስልህም ክፉ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ስብራትህ የማይፈወስ ቁስልህም የማይሽር ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተ ደሸይ ፓጸናዋ፤ ህንተ ማዱይካ ኢታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hintte deshetsay pas'ennawaa; hintte madutsaykka iita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY, «Intte meqoy koolettenna; intte madunththay paxenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ፥ «ኢንቴ ሜቆይ ኮሌቴና፤ ኢንቴ ማዱንይ ፓጼና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ህንተ መቆይ ኮለተና፤ ህንተ ማዱንይ ፓፀና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hinte meqoy kooletenna; hinte madunthay paxenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ ‘ስብራትህ የማይጠገን፣ ቍስልህም የማይድን ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ለሕዝቡ እንዲህ ይላል፦ “ቊስላችሁ የማይፈወስ፥ ጒዳታችሁም ከባድ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ስብራትካ ዘይፅገን፥ ቍስልኻውን ብርቱዕ እዩ።