Jeremiah 30:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። እንዲህም አለው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳፐ ኤርማሳዉ ዬዳ ቃላይ ሀዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaappe Ermaasaw yeedda k'aalay hawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAPPE Ermaasakko yida qaalay hayssafe kaallizayssa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳፔ ኤርማሳኮ ዪዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳፐ ኤርምያሳኮ ይዳ ቃላይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaape Ermiyaasako yida qaalay haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ ኤርምያስ የመጣው የእስራኤል አምላክ የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነው፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ ዝመፀ ቃል እዙይ እዩ፤ |