Jeremiah 3:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ዅሉ ምስ ገበረት ድማ፡ ናባይ ተመለስ በልኩ። ንሳ ግና ኣይተመልሰትን። እታ ጠላምቲ ሓፍታ ይሁዳ ድማ ረኣየቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህንም ሁሉ ካደረገች በኋላ፦ ወደ እኔ ተመለሽ አልኋት፤ ነገር ግን አልተመለሰችም፤ አታላይ እኅቷ ይሁዳም አየች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህንም ሁሉ ካደረገች በኋላ። ወደ እኔ ትመለሳለች ብዬ ነበር፤ ነገር ግን አልተመለሰችም፤ አታላይ እኅትዋም ይሁዳ አየች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘ይህንም ሁሉ ካደረገች በኋላ ወደ እኔ ትመለሳለች’ ብዬ ነበር፤ ነገር ግን አልተመለሰችም፤ አታላይ እኅትዋም ይሁዳ አየች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዛ ሀዋ ኡባ ኦደካ፥ ታኮ ስማናኑ ጋደ ቆፓድ፥ ሽን ስማበይኩ። ቃይ እ ምቻታ፥ አማነተና ይሁዳካ ሄዋ በኣዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iza hawaa ubbaa ootsaadekka, taakko simmanaannu gaade k'oppaad, shin simmabeykku. K'ay I michchata, ammanettena Yihudaakka hewaa be'aaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iza hayssa ubbaa ooththadakka taakko simmana gaada qoppadis shin simmabeekku. Qasse ammanettontta izi michcho Yuhudaykka hessa beyadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዛ ሃይሳ ኡባ ኦዳካ ታኮ ሲማና ጋዳ ቆፓዲስ ሺን ሲማቤኩ። ቃሴ ኣማኔቶንታ ኢዚ ሚቾ ዩሁዳይካ ሄሳ ቤያዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ ሀይሳ ኡባ ኦንካ ታኮ ስማንደ ጋዳ ቆፓስ፥ ሽን ስማቡኩ። እ ምችያ፥ አማነቶና ይሁድካ ሄሳ በአሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya haysa ubbaa oothinka taako simmande gada qopas, shin simmabuuku. I michiya, ammanetona Yihudika hessa be7asu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህን ሁሉ ካደረገች በኋላ፣ ወደ እኔ ትመለሳለች ብዬ ነበር፤ ሆኖም አልተመለሰችም፤ ከሓዲዋ እኅቷ ይሁዳም ይህን አየች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህን ሁሉ ከፈጸመች በኋላ እንደገና ወደ እኔ የምትመለስ መስሎኝ ነበር፤ እርስዋ ግን አልተመለሰችም፤ እምነት የማይጣልባት የእርስዋ እኅት ይሁዳም ይህን ሁሉ አይታለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ዅሉ ምስ ገበረት ከዓ ናባይ ክትምለስ እያ ኢለ ነይረ፤ ግና ኣይተመለሰትን። እታ ጠላሚት ሓፍታ ይሁዳ ኸዓ ነዙይ ረአየት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ዂሉ ምስ ገበረት ከኣ ናባይ ክትምለስ እያ። በልኩ፡ ግናኸ ኣይተመልሰትን። እታ ጠላሚት ሓብታ ይሁዳ ኸኣ ነዚ ረኣየት። |