Jeremiah 3:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ እስራኤል መገዶም ጠውዮም ንእግዚኣብሄር ኣምላኾም ስለ ዝረስዕዎ፡ ኣብ በረኽቲ ድምጺ ብኽያትን ልመናን ተሰምዐ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል ልጆች በመንገዳቸው ዐምጸዋልና፥ ቅዱስ አምላካቸውንም ረስተዋልና ከብዙ ሰዎች ድምፅ ተሰማ፤ የእስራኤል ልጆች ልቅሶና ጩኸትም ተሰማ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል ልጆች መንገዳቸውን አጣምመዋልና፥ አምላካቸውንም እግዚአብሔርን ረስተዋልና በወናዎች ኮረብቶች ላይ የልመናቸውና ልቅሶአቸው ድምፅ ተሰማ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል ልጆች መንገዳቸውን አጣምመዋልና፥ አምላካቸውንም ጌታን ረስተዋልና በተራቈቱ ኮረብቶች ላይ የልመናቸው የለቅሶ ድምፅ ተሰማ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አየንቶ ባይና ቃ ደረቱዋ ቦላን ኮሻይ ስሰቴ፤ ሄዌነ፥ እስራኤልያ አሳ ዬኩዋነ ዋትዋቱዋ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኦግያ ጌላዬድኖነ መና ጎዳ ባረንቱ ጾሳ ዶጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayentto bayinna d'ok'k'a deretuwaa bollan kooshshay sisettee; hewenne, Israa'eeliyaa asaa yeekuwaanne watiwatuwaa. Ayaw gooppe, unttunttu barenttu ogiyaa geellayeedinonne Med'inaa Godaa barenttu S'oossaa dogeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti GODAA bantta Xoossaa balidi bantta oge geellasida gishshas Isra7eele deraa waasoy, misha yeehoy aykkoy baynda zumbullata bolla siyettees; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ጎዳ ባንታ ጾሳ ባሊዲ ባንታ ኦጌ ጌላሲዳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ዴራ ዋሶይ፥ ሚሻ ዬሆይ ኣይኮይ ባይንዳ ዙምቡላታ ቦላ ሲዬቴስ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ባንታ ኦግያ ጌላይዳ ግሾነ ባንታ ፆሳ አግዳ ግሾ ማንቆ ዙማታፐ እስራኤለ አሳ ዋሶይነ ዬሆይ ስኤቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti banta ogiya geellayida gishonne banta Xoossaa aggida gisho manqo zumatape Isra7eele asaa waasoynne yeehoy si7etees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር አምላካቸውን በመርሳት፣ መንገዳቸውን አጣመዋልና፣ የእስራኤል ሕዝብ ጩኸት፣ አሳዛኝ ልቅሶ ባድማ ከሆኑት ኰረብታዎች ተሰማ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ልምላሜ በሌለባቸው ኰረብቶች ራስ ላይ ድምፅ ይሰማል፤ ይህም ድምፅ፥ የእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላካቸውን በመርሳት ኃጢአት ሲሠሩ ኖረው፥ አሁን በመጸጸት የሚያሰሙት የለቅሶና የልመና ድምፅ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መንገዶም ስለ ዘበላሾዉን፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኾም ስለ ዝረስዑን፥ ድምፂ ብኽያትን ምህለላን ደቂ እስራኤል፥ ኣብ እምባታት ተሰምዐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መገዶም ስለ ዘበላሸውን ንእግዚኣብሄር ኣምላኾም ስለ ዝረስዑን፡ ድምጺ ኣብ ኲርባታት ተሰምዔ፡ ንሱውን ብኽያትን ምህለላን ደቂ እስራኤል እዩ። |