Jeremiah 3:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በተን መዓልትታት እቲኣ ቤት ይሁዳ ምስ ቤት እስራኤል ኪመላለሳ እየን፣ ካብ ምድሪ ሰሜን ድማ ናብታ ንኣቦታትኩም ርስቲ ዝሃብክዋ ምድሪ ክእከቡ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ዘመን የይሁዳ ቤት ወደ እስራኤል ቤት ይሄዳል፤ በአንድም ሆነው ከሰሜን ምድር ርስት አድርጌ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር ይመጣሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ዘመን የይሁዳ ቤት ወደ እስራኤል ቤት ይሄዳል፤ በአንድም ሆነው ከሰሜን ምድር ርስት አድርጌ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር ይመጣሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ዘመን የይሁዳ ቤት ወደ እስራኤል ቤት ይሄዳሉ፤ በአንድም ሆነው ከሰሜን ምድር ርስት አድርጌ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠኋት ምድር ይመጣሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ጋላሳቱዋን ይሁዳ አሳቱ እስራኤልያ አሳቱዋና እትፐ ጋከቲደ፥ ሁጲሳ ባጋ ቢታፐ ታን ካሰ ህንተ አዎቱዋ ላትሴዳ ቢታ እትፐ ያና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He gallassatuwaan Yihudaa asatuu Israa'eeliyaa asatuwaana ittippe gakketiide, huup'issa bagga biittaappe taani kase hintte aawotuwaa laatisseedda biittaa ittippe yaana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He gallassatan Yuhuda asati Isra7eele asatara gayttidi pudeha bagga biittafe tani kase intte aawatas xinxxo histta immida biitta issife yaana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ጋላሳታን ዩሁዳ ኣሳቲ ኢስራኤሌ ኣሳታራ ጋይቲዲ ፑዴሃ ባጋ ቢታፌ ታኒ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ጺንጾ ሂስታ ኢሚዳ ቢታ ኢሲፌ ያና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ይሁዳ አሳይነ እስራኤለ አሳይ ጋሄትድ ፑደሀ ባጋ ቢታፈ ታ ህንተ አዋታ ላትስዳ ቢታ እስፈ ያና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yihuda asaynne Isra7eele asay gahetidi pudeha bagga biittafe ta hinte aawata laatisida biitta issife yaana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ዘመን የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት በአንድነት ሆነው ከሰሜን ምድር ለአባቶቻቸው ርስት አድርጌ ወደ ሰጠኋቸው ምድር ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤልና ይሁዳ አንድ ይሆናሉ፤ ሁለቱም በአንድነት በስተሰሜን ካለው አገር ከምርኮ ይመለሳሉ፤ ለቀድሞ አባቶቻችሁ የዘለዓለም ርስት አድርጌ ወደ ሰጠኋቸው ምድር ተመልሰው ይገባሉ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በተን ወርሓት እቲኣተን ቤት ይሁዳ ምስ ቤት እስራኤል ክኸዱ፥ ሓቢሮም ድማ ኻብ ሃገር ሰሜን፥ ናብታ ነቦታትኩም ክወርስዋ ዝሃብክዎም ምድሪ ኽመፁ እዮም።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | በተን ወርሓት እቲኤን ቤት ይሁዳ ምስ ቤት እስራኤል ኪኸዱ፡ ሐቢሮም ድማ ካብ ሃገር ሰሜን ናብታ ነቦታትኩም ኪርስተይዋ ዝሀብክዎም ምድሪ ኺመጹ እዮም። |