Jeremiah 3:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቱም ፍንፉናት ደቂ፡ ተመለሱ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ኣነ ተመርዕየካ እየ እሞ፡ ሓደ ካብ ከተማ፡ ክልተ ድማ ካብ ስድራ ቤት ክወስደካ እየ፡ ናብ ጽዮን ድማ ከብጽሓካ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዳተኞች ልጆች ሆይ! እኔ እገዛችኋለሁና ተመለሱ፤ ይላል እግዚአብሔር። አንዱንም ከአንዲት ከተማ ሁለቱንም ከአንድ ወገን እወስዳችኋለሁ፤ ወደ ጽዮንም አመጣችኋለሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዳተኞች ልጆች ሆይ፥ እኔ ባላችሁ ነኝና ተመለሱ ይላል እግዚአብሔር፤ አንዱንም ከአንዲት ከተማ ሁለቱንም ከአንድ ወገን እወስዳችኋለሁ፥ ወደ ጽዮንም አመጣችኋለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዳተኞች ልጆች ሆይ! እኔ ጌታችሁ ነኝና ተመለሱ ይላል ጌታ፤ አንዱንም ከአንዲት ከተማ ሁለቱንም ከአንድ ወገን እወስዳችኋለሁ፥ ወደ ጽዮንም አመጣችኋለሁ፤” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ቃይካ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተኖ፥ አማነተና አሳቶ፥ ስምተ፤ አያዉ ጎፐ፥ ታን ህንተ አስና። ህንተና እቱዋ እት ካታማፐ፥ ላኡዋ እት ያራፐ ዶራደ አካና፤ ህንተና ጽዮነ አሀና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «K'aykka Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hinttenoo, ammanettena asatoo, simmite; ayaw gooppe, taani hintte asinaa. Hinttena ittuwaa itti katamaappe, laa"uwaa itti yaraappe dooraade akkana; hinttena S'iyoone ahana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka GODAY, «Intteno ammanettontta asatoo, simmite; tani inttes azina; Tani intte giddofe issi katamappe issaa, issi qommofe nam7ata doorada Xiyoone ehana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ጎዳይ፥ «ኢንቴኖ ኣማኔቶንታ ኣሳቶ፥ ሲሚቴ፤ ታኒ ኢንቴስ ኣዚና፤ ታኒ ኢንቴ ጊዶፌ ኢሲ ካታማፔ ኢሳ፥ ኢሲ ቆሞፌ ናምኣታ ዶራዳ ጺዮኔ ኤሃና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተኖ፥ አማነቶና አሳዉ፥ ታ ህንተዉ አዝና ግድያ ግሾ ስምተ። ታኒ እስ ካታማፐ እስኖ፥ እስ ያራፐ ናምአ ዶራ ኤካዳ ፅዮነ ኤሀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinteno, ammanetona asaw, ta hintew azina gidiya gisho simmite. Taani issi katamape issinno, issi yarape nam7a doora ekada Xiyoone ehana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ከዳተኛ ልጆች ሆይ፤ እኔ ባለቤታችሁ ነኝና ተመለሱ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ከአንድ ከተማ አንድ፣ ከአንድ ነገድ ሁለት መርጫችሁ ወደ ጽዮን አመጣችኋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እናንተ እምነት የማይጣልባችሁ ሕዝብ ሆይ! የእኔ ስለ ሆናችሁ ተመለሱ፤ ከእናንተ መካከል ከየአንዳንዱ ከተማ አንዳንድ፥ ከእያንዳንዱም ቤተሰብ ሁለት ሁለት መርጬ ወደ ጽዮን ተራራ አመጣችኋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣቱም ጠለምቲ ደቂ፥ ኣነ ጐይታኹም እየ፤ ከካብ ከተማ ሓደ፥ ከካብ ስድራ ቤት ክልተ፥ ኣምፂአ ናብ ፅዮን ከእትወኩም እየ እሞ ናባይ ተመለሱ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ጠለምቲ ደቂ፡ ኣነ ጐይታኹም እየ፡ ከካብ ከተማ ሓደ፡ ከካብ ስድራ ቤት ክልተ ኣምጺኤ ናብ ጽዮን ከእትወኩም እየ፡ በእምሮን ብምስትውዓልን ከም ልበይ ገይሮም ዚጓስዩኹም ጓሶት ከኣ ክህበኩም እየ እሞ፡ ተመለሱ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |