Jeremiah 3:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኪድ እሞ ነዚ ቓላት እዚ ብሰሜን ኣውርድ እሞ፡ ኣታ ፍንፉን እስራኤል፡ ተመለስ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ኣነ ድማ ቍጥዓይ ኣብ ልዕሌኹም ክወድቕ ኣይፈቅድን እየ፤ ኣነ መሓሪ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ንዘለኣለም ቍጥዓ ኣይክሕሉን እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሂድና ይህን ቃል ወደ ሰሜን ተናገር፤ እንዲህም በል፦ ከዳተኛዪቱ እስራኤል ሆይ! ወደ እኔ ተመለሽ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ መሓሪ ነኝና፥ ለዘለዓለምም አልቈጣምና በእናንተ ላይ ፊቴን አላጸናም፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሂድና ይህን ቃል ወደ ሰሜን ተናገር፥ እንዲህም በል። ከዳተናይቱ እስራኤል ሆይ፥ ተመለሽ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ መሐሪ ነኝና፥ ለዘላለምም አልቈጣምና በእናንተ ላይ ፊቴን አላደርግም፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሂድና ይህን ቃላት ወደ ሰሜን ተናገር፥ እንዲህም በል፦ ከዳተኛይቱ እስራኤል ሆይ! ተመለሽ፥ ይላል ጌታ፤ መሐሪ ነኝና፥ ለዘለዓለምም አልቈጣም፥ በአንቺ ላይ ፊቴን አላጠቁርም፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባ፤ ሁጲሳ ባጋዉ ሀዋዳን ያጋደ አዋያ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሀነ፥ አማኑ ባይና እስራኤላቴ፥ ስማ! ታን ማሮታይ ኩሜዳዋ ግድያ ድራዉ፥ ታን ኔና ኢታ አይፍያን ጼልከ። መናዉ ሀንቀትከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ba; huup'issa baggaw hawaadan yaagaade awaaya; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hanne, ammanuu bayinna Israa'eelatee, simma! Taani maarotay kumeeddawaa gidiyaa diraw, taani neena iita ayifiyaan s'eellikke. Med'inaw hank'k'ettikke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ba; baada pudeha baggas, ‹Hanne ammanoy baynda Isra7eelee simma! Tani maarotay kumidaade gidida gishshas nena iita ayfen xeellike; mernaaskka hanqettike› gees GODAY. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ባ፤ ባዳ ፑዴሃ ባጋስ፥ ‹ሃኔ ኣማኖይ ባይንዳ ኢስራኤሌ ሲማ! ታኒ ማሮታይ ኩሚዳዴ ጊዲዳ ጊሻስ ኔና ኢታ ኣይፌን ጼሊኬ፤ ሜርናስካ ሃንቄቲኬ› ጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባዳ ፑደሀ ባጋን ደእያ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ አዋጃ፦ ‘አማኖይ ባይና እስራኤለ፥ ስማ! ታኒ ማሮት ኩምዳ ጎዳ ግድያ ግሾ ነና ኢታ አይፈን ፄልከ። መርናዉ ሀንቀትከ’። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Bada pudeha baggan de7iya asaas haysada yaagada awaaja: ‘Ammanoy bayna Isra7eele, simma! Taani maaroti kumida Godaa gidiya gisho nena iita ayfen xeellike. Merinaw hanqetike’. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሂድና ይህን መልእክት ወደ ሰሜን እንዲህ ብለህ ተናገር፤ “ ‘ከዳተኛዪቱ እስራኤል ሆይ፤ ተመለሽ’ ይላል እግዚአብሔር ፤ ‘እኔ መሓሪ ስለሆንሁ፣ ከእንግዲህ በቍጣ ዐይን አላይሽም’ ይላል እግዚአብሔር። ‘ለዘላለም አልቈጣም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም እግዚአብሔር ወደ ሰሜን ሄጄ ለእስራኤል እንድነግራት ያዘዘኝ ይህ ነው፤ “እምነት የማይጣልብሽ እስራኤል ሆይ! ወደ እኔ ተመለሺ፤ እኔ ምሕረቴ የበዛ ስለ ሆነ አልቈጣም፤ በአንቺ ላይ የምቈጣውም ለዘለዓለም አይደለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪድ እሞ ንሰሜን ወገን ነዘን ቃላት እዚኣተን ተናገር፤ በልውን፦ ኣቲ ኸዳዕ እስራኤል፥ ተመለሲ፤ ኣነ መሓሪ እየሞ፥ ንዘለኣለም ኣይቝጣዕን እየሞ፥ ገፀይ ኣየትርረልክን እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኪድ እሞ ኣብ ሸነኽ ሰሜን ነዘን ቃላት እዚኤን ኣውጅ በልውን፡ ኣቲ ኸዳዕ እስራኤል፡ ኣነ መሓሪ፡ ቊጥዓ ንዘለኣለም ዘይዐቊር፡ ገጸይ ከኣ ኣይክጭምድደልኩምን እየ እሞ፡ ተመለሲ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |