Jeremiah 3:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሰንኪ እዚ ዅሉ ግና፡ እታ ጠላምት ሓፍታ ይሁዳ ብተንኰል እምበር፡ ብዅሉ ልባ ናባይ ኣይተመልሰትን፡ ይብል እግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ህም ሁሉ ከዳ​ተ​ኛ​ዪቱ ይሁዳ በሐ​ሰት እንጂ በፍ​ጹም ልብዋ ወደ እኔ አል​ተ​መ​ለ​ሰ​ችም” ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚህም ሁሉ አታላይቱ ይሁዳ በሐሰት እንጂ በፍጹም ልብዋ ወደ እኔ አልተመለሰችም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህም ሁሉ ግን አታላይቱ ይሁዳ በሐሰት እንጂ በፍጹም ልብዋ ወደ እኔ አልተመለሰችም፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋን ኡባንካ እ ምቻታ፥ አማነተና ይሁዳ፥ ጮ ስሜዳዋ ማላታዉፐ አትና፥ ኩመን ዎዛናፐ ታኮ ስማበይኩ። ታን መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewan ubbankka I michchata, ammanettena Yihudaa, c'oo simmeeddawaa malatawuppe attina, kumentsaa wozanaappe taakko simmabeykku. Taani Med'inaa Goday hawaa odaad» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessan ubbaankka izi michchiya, ammanettontta Yuhuday coo simmidaa misatawusife attiin kumeththa wozinappe taakko simmabeekku» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳን ኡባንካ ኢዚ ሚቺያ፥ ኣማኔቶንታ ዩሁዳይ ጮ ሲሚዳ ሚሳታዉሲፌ ኣቲን ኩሜ ዎዚናፔ ታኮ ሲማቤኩ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ኡባን እ ምችያ፥ አማነቶና ይሁድ ስምዳባ ዳናዉሱፐ አትሽን፥ ኩመ ዎዛናፐ ታኮ ስማቡኩ” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He ubban I michiya, ammanetona Yihudi simmidaba daanawusupe attishin, kumetha wozanape taako simmabuuku” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህም ሁሉ ሆኖ ከሓዲዋ እኅቷ ይሁዳ ወደ እኔ የተመለሰችው በማስመሰል እንጂ በሙሉ ልቧ አልነበረም” ይላል እግዚአብሔር ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን ሁሉ ከፈጸመች በኋላ እምነት የማይጣልባት የእስራኤል እኅት የሆነችው ይሁዳ፥ እንደገና ወደ እኔ ለመመለስ የምትሞክር መስላ የታየችው ከልብዋ ሳይሆን ከአንገት በላይ ነበር፤ ይህን የተናገርኩ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስ እዝ ዅሉ ኸዓ እታ ጠላሚት ሓፍታ ይሁዳ ኽተምስል እምበር፥ ብምሉእ ልባ ናባይ ኣይተመለሰትን።”
Amharic Tigrinya 2011 ምስናይ እዚ ዂሉ ኸኣ እታ ጠላሚት ሓብታ ይሁዳ ብግብዝና እምበር፡ ብምሉእ ልባ ናባይ ኣይተመልሰትን፡ ይብል እግዚኣብሄር።