Jeremiah 29:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብ ማእከልኩም ዘለዉ ነብያትኩምን እቶም ኣብ ማእከልኩም ዘለዉ ጠንቆልትኹምን ኣየስሕቱኹም፡ ነቲ እትሓልምዎ ሕልምኹምውን ኣይትሰምዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም አም​ላክ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፥ “በመ​ካ​ከ​ላ​ችሁ ያሉት የሐ​ሰት ነቢ​ያ​ቶ​ቻ​ች​ሁና ምዋ​ር​ተ​ኞ​ቻ​ችሁ አያ​ታ​ል​ሉ​አ​ችሁ፤ ሕልም አላ​ሚ​ዎች አለ​ም​ን​ላ​ችሁ የሚ​ሉ​አ​ች​ሁን አት​ስሙ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። በመካከላችሁ ያሉት ነቢያቶቻችሁና ምዋርተኞቻችሁ አያታልሉአችሁ፥ እናንተም የምታልሙትን ሕልም አትስሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላልና፦ በመካከላችሁ ያሉት ነብዮቻችሁና ምዋርተኞቻችሁ አያታልሉአችሁ፥ እናንተም የምታልሙትን ሕልም አትስሙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ግዶን ህንተ ትምቢትያ ኦድያዋንቱነ ሻሬቾቱ ኦድያባን ጭመቶፕተ። ኡንቱንቱ አኩመትያ አኩሙዋካ ስሶፕተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Hintte giddon hintte timbbitiyaa odiyaawanttunne shareechchotuu odiyaaban c'imettoppite. Unttunttu akumetiyaa akumuwaakka sisoppite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tumukka Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Intte giddon diza nabetinne maroti inttena baleththofetto; istti intte gishshas agumettiza agumo siyopite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቱሙካ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኢንቴ ጊዶን ዲዛ ናቤቲኔ ማሮቲ ኢንቴና ባሌፌቶ፤ ኢስቲ ኢንቴ ጊሻስ ኣጉሜቲዛ ኣጉሞ ሲዮፒቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ግዶን ደእያ ህንተ ናበትነ ማሮት ኦድያባን ጭመቶፍተ፤ ኤንቲ አሙህያ አሙሁዋ ስኦፕተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte giddon de7iya hinte nabetinne maroti odiyaban cimetofite; enti amuhiya amuhuwa si7opite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በርግጥ እንዲህ ይላልና፤ “በመካከላችሁ ያሉት ነቢያትና ጠንቋዮች አያታልሏችሁ፤ የሚያልሙላችሁንም ሕልም አትስሙ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ በመካከላችሁ በሚኖሩ ነቢያት ወይም የወደፊቱን ሁኔታ እናውቃለን በሚሉ ሰዎች ሁሉ እንዳትታለሉ አስጠነቅቃችኋለሁ፤ ለሕልሞቻቸውም ትኲረት አትስጡአቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ብርግፅ ከምዙይ ይብል ኣሎሞ፥ በቶም ኣብ ማእኸልኩም ዝነብሩ ነቢያትን ጠንቈልትን ኣይትታለሉ፤ ነቲ እትሓልምዎ ሕልሚ ኣይትእመኑ።