Jeremiah 29:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ነቶም ካብ የሩሳሌም ናብ ባቢሎን ዝወሰድክዎም ዅሎም ምሩኻት ከምዚ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ላስማረክኋቸው ምርኮኞች ሁሉ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ላስማረክኋቸው ምርኮኞች ሁሉ እንዲህ ይላል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ላስማረክኋቸው ምርኮኞች ሁሉ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ታን የሩሳላመፐ ባብሎነ ኦሞድሳደ የዴዳ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋይ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay, taani Yerusaalameppe Baabloone omoodissaade yeddeedda asaw ubbaw hawaadan yaagay; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dabdaabbezikka, «Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay tani Yerusalaameppe Baabiloone di7isa yeddida asaas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳብዳቤዚካ፥ «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ታኒ ዬሩሳላሜፔ ባቢሎኔ ዲኢሳ ዬዲዳ ኣሳስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ የሩሳላመፐ ባብሎነ ድኤትዳ አሳ ኡባስ ሀይሳዳ ያጌስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, Yerusalaamepe Babiloone di7etida asa ubbaas haysada yaagees: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፣ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ላስማረካቸው ሁሉ እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ከኢየሩሳሌም አስማርኮ ወደ ባቢሎን ላስወሰዳቸው ሕዝብ ሁሉ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ንዅሎም ካብ ኢየሩሳሌም ዘማረኾም ምሩኻት ከምዙይ ይብል፦ |