Jeremiah 29:31 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንዅሎም ምሩኻት ልኣኽ እሞ፡ እግዚኣብሄር ብዛዕባ ሸማያ ነሄላዊ ከምዚ ይብል። ምኽንያቱ ሸማያስ ትንቢት ተነቢዩልኩም ኣነ ኣይሰደድክዎን ነቲ ሓሶት ድማ ከም እትኣምኖ ገይሩኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እግዚአብሔር ስለ አሔልማዊው ስለ ሸማያ እንዲህ ይላል ብለህ ወደ ምርኮኞች ሁሉ ላክ፦ እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችኋልና፥ በሐሰትም እንድትታመኑ አድርጓችኋልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ እንዲህ ይላል ብለህ ወደ ምርኮኞች ሁሉ ላክ። እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችኋልና፥ በሐሰትም እንድትታመኑ አድርጎአችኋልና፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ወደ ተማረኩት ሁሉ እንዲህ ብለህ ላክ፦ ‘ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችኋልና፥ በሐሰትም እንድትታመኑ አድርጎአችኋልና፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኪታ ኦሞዱዋን አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋደ ኪታ፤ ‘ነሄላምያ ሻማእያባ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ኪተናን ሻማኢ ህንተዉ፥ ሀናናዋ ጊደ ኦዴዳ ድራዉነ ህንተና ዎርዱዋ አማንዳ ድራዉ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Kiitaa omooduwaan asaw ubbaw hawaadan yaagaade kiitta; ‹Nehelaamiyaa Shamaa'iyaabaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani kiittennan Shamaa'ii hinttew, Hananawaa giide odeedda dirawunne hinttena wordduwaa ammantseedda diraw, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Hayssa ha kiitaa di7eteththan dizaytas ubbaas, ‹Nehelaame dere as Shama7ey tani kiittontta tinbite yootides; intte wordon ammanettana mala ooththides› ga kiita. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃይሳ ሃ ኪታ ዲኤቴን ዲዛይታስ ኡባስ፥ ‹ኔሄላሜ ዴሬ ኣስ ሻማኤይ ታኒ ኪቶንታ ቲንቢቴ ዮቲዴስ፤ ኢንቴ ዎርዶን ኣማኔታና ማላ ኦዴስ› ጋ ኪታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሀ ኪታ ድኦን ደእያ አሳ ኡባስ ኪታ፤ ናሄላማ አድያ ሳማየባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ፤ ታኒ ኪቶና ሻማየይ ዎርዶ ትንብተ ኦድድ ህንተ ዎርዶን አማንታና መላ ኦስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ha kiitaa di7on de7iya asa ubbaas kiitta; Nahelama addiya Samayeba Goday haysada yaagees; Taani kiittonna Shamayey wordo tinbite odidi hinte wordon ammantana mela oothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ይህን መልእክት በምርኮ ላሉት ሁሉ እንዲህ ብለህ ላክ፤ ስለ ኔሔላማዊው ስለ ሸማያ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እኔ ሳልልከው ሸማያ ትንቢት ተናግሮላችሁ፣ በሐሰት እንድትታመኑ አድርጓችኋልና፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እነሆ ተሰደው በባቢሎን ወደሚኖሩት ሁሉ ስለ ሽማዕያ የተነገረውን ይህን የትንቢት ቃል እንዲህ ብለህ ላክ፥ ‘ሽማዕያ እኔ ሳልከው የትንቢት ቃል በመናገር በውሸት እንድታምኑ አድርጓችኋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ መልእኽቲ እዙይ ናብ ኵሎም እቶም ኣብ ባቢሎን ዘለዉ ምሩኻት ለኣኽ፦ ብዛዕባ ሸማያ በዓል ኔሔላም እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ሸማያ፥ ኣነ ዘይለኣኽኩዎ ስለ ዝተነበየልኩም፥ ኣብ ሓሰትውን ክትእመኑ ስለ ዝገበረኩም፥ |