Jeremiah 29:28 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ድማ እዩ ኣብ ባቢሎን ከምዚ ክብለና ዝለኣኸና፡ እዚ ስደት እዚ ነዊሕ እዩ፤ ገዛውቲ ሰሪሕካ ኣብኡ ምንባር፤ ኣታኽልቲ ተኺሎም ፍሬኦም ድማ ይበልዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱ፦ ምርኮው የረዘመ ነውና ቤት ሠርታችሁ ተቀመጡ፤ አታክልትም ተክላችሁ ፍሬዋን ብሉ ብሎ ወደ እኛ ወደ ባቢሎን ልኮአልና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱ። ምርኮው የረዘመው ነውና ቤት ሠርታችሁ ተቀመጡ፥ አታክልትንም ተክላችሁ ፍሬዋን ብሉ ብሎ ወደ እኛ ወደ ባቢሎን ልኮአልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱ፦ “ለረጅም ጊዜ በምርኮ ስለምትቆዩ ቤቶችን ሠርታችሁ ተቀመጡ፥ አታክልትንም ተክላችሁ ፍሬዋን ብሉ” ብሎ ወደ እኛ ወደ ባቢሎን ልኮአልና።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኑን ባብሎነን ደእሺና፥ ኤርማስ ጻፊደ፥ ኑዉ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ ያን ህንተ ጋምአና። ጎለቱዋ ኬጺደ፥ ደእተ። ካ ዘሪደ፥ አይፍያ ሚተ’ ያጌዳ።” |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Nuuni Baabloonen de'ishiina, Ermaasi s'aafiide, nuw hawaadan yaagiide kiitteedda; Yaan hintte gam"ana. Golletuwaa kees's'iide, de'ite. Katsaa zeriide, ayifiyaa miite› yaageedda.» |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha addezi, ‹Intte di7eteththan gam7ana wodey adussa gidida gishshas inttes keeth keexxidi izan diite; doozatakka tokkidi istta ayfe miite› giidi nuus Baabiloone kiita yeddides» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃ ኣዴዚ፥ ‹ኢንቴ ዲኤቴን ጋምኣና ዎዴይ ኣዱሳ ጊዲዳ ጊሻስ ኢንቴስ ኬ ኬጺዲ ኢዛን ዲቴ፤ ዶዛታካ ቶኪዲ ኢስታ ኣይፌ ሚቴ› ጊዲ ኑስ ባቢሎኔ ኪታ ዬዲዴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤርምያስ፥ ድኤተ ላይይ ዳሮ ግድያ ግሾ ባብሎነን ኬ ኬፅድ ደእተ፤ ካ ዘርድ አይፍያ ሚተ’ ” ያግድ ኑና ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ermiyaasi, di7etetha laythay daro gidiya gisho Babiloonen keethe keexidi de7ite; kathi zeridi ayfiya miite’ ” yaagidi nuna kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህ ሰው፣ ‘የምርኮው ጊዜ ረዥም ስለሆነ፣ ቤት ሠርታችሁ ተቀመጡ፤ አትክልትም ተክላችሁ ፍሬውን ብሉ’ በማለት ወደ ባቢሎን መልእክት ልኮብናል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱ እንዳይናገር መከልከል አለበት፤ ምክንያቱም ወደ ባቢሎን ተማርከው የተወሰዱት ሕዝብ ገና ብዙ ዘመን መኖር እንዳለባቸው በመቊጠር ‘ቤት ሠርታችሁ ተደላድላችሁ ኑሩ፤ አትክልት ትከሉ፤ ፍሬውንም ብሉ’ እያለ ለሕዝቡ ተናግሮአል።” |