Jeremiah 29:27 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ ደኣ ነቲ ንርእሱ ነብዪ ዚገብረካ ኤርምያስ ብዓል ኣናቶት ዘይገንሕካዮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንስ ትን​ቢት ተና​ጋ​ሪ​ውን የአ​ና​ቶ​ቱን ሰው ኤር​ም​ያ​ስን ስለ ምን አት​ዘ​ል​ፈ​ውም?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንስ ትንቢት ተናጋሪውን የዓናቶቱን ሰው ኤርምያስን ስለ ምን አትዘልፈውም?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንስ ትንቢት የሚነግራችሁን የዓናቶቱን ሰው ኤርምያስን ለምን አልገሠጽከውም?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ህንተ ግዶን ትምቢትያ ኦድያ አናቶታፐ ዬዳ ኤርማሳ አያዉ ሄዋዳን ኦበይኪ?”
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, hintte giddon timbbitiyaa odiyaa Anatootappe yeedda Ermaasa ayaw hewaadan ootsabeykkii?»
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin, ‹Tani nabe› Anatoote dere as Ermaasa ays seerabekkii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን፥ ‹ታኒ ናቤ› ኣናቶቴ ዴሬ ኣስ ኤርማሳ ኣይስ ሴራቤኪ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን ባና ናበ ግያ አናቶታ አድያ ኤርምያሳ አይስ ሄሳዳ ኦብኪ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin bana nabe giya Anatoota addiya Ermiyaasa ayis hessada oothabikii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታዲያ፣ ነቢይ ነኝ ባዩን የዓናቶቱን ኤርምያስን ለምን አልገሠጽኸውም?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታዲያ ነቢይ ነኝ እያለ ለሕዝቡ የሚናገረውን የዐናቶት ተወላጅ የሆነውን ኤርምያስን ለምን አልገሠጽከውም?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለ ምንታይ ደኣ፥ ነቲ ዝንበየልኩም ዘሎ ንኣና ኸዓ፥ “ ‘ነዊሕ ጊዜ ተሪፉ ኣሎ፤ ኣባይቲ ስርሑ እሞ ተቐመጡሉ፥ ኣታኽልቲ ትኸሉ እሞ ፍረኡ ብልዑ’ እናበለ፥ ናብ ባቢሎን ዝለኣኸልና ኤርሚያስ በዓል ኣናቶት፥ ከምኡ ዘይገሰፅካዮ?”