Jeremiah 29:26 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ክንዲ ኻህን ዮያዳ፡ ኣብ ቤት የሆዋ ሓለውቲ ኽትከውን፡ የሆዋ ኻህን ጌርኩም መዚዙኩም ኣሎ፣ ከመይሲ፡ ዕቡድ ንርእሱ ነብዪ ዚገብሮ፡ ኣብ ቤት ማእሰርትን ኣብ መጋረጃን ኣእትዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ትን​ቢት የሚ​ና​ገ​ረ​ውን ሰው ሁሉ፥ የሚ​ለ​ፈ​ል​ፈ​ው​ንም ሰው ሁሉ በግ​ዞት ታኖ​ረ​ውና በፈ​ሳ​ሽም ታሰ​ጥ​መው ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት አለቃ እን​ድ​ት​ሆን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በካ​ህኑ በዮ​ዳሄ ፋንታ ካህን አድ​ር​ጎ​ሃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እያበደ ትንቢት የሚናገርን ሰው ሁሉ በእግር ግንድና በዛንጅር ታኖረው ዘንድ በእግዚአብሔር ቤት አለቃ እንድትሆን እግዚአብሔር በካህኑ በዮዳሄ ፋንታ ካህን አድርጎሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ‘በጌታ ቤት አለቃ ሆነህ እያበደ ትንቢት የሚናገርን ሰው ሁሉ በመንቈርና በዛንጅር አስረህ እንድታኖረው ጌታ በካህኑ በዮዳሄ ፋንታ ካህን አድርጎሃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “መና ጎዳ ጎልያን ካፑዋ ግዳና ማላ፥ ኔና መና ጎዳይ ዮዳሄ ድራዉ ቄስያ ኦደ ሱንዳ። ትምቢትያ ኦዴቶ ግያ ጎይያ አሳቱዋ፥ ቃጲያንነ ቶላን ገልሳናዉ በሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Med'inaa Godaa Golliyaan kaappuwaa gidana mala, neena Med'inaa Goday Yoodaahe diraw k'eesiyaa ootsiide suntseedda. Timbbitiyaa odeetto giyaa gooyiyaa asatuwaa, k'ap'iyaaninne tollan gelissanaw bessee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA Keeththan halaqa gidana mala nena GODAY Yoodahe sohon qeese ooththidi shuumides; ‹Tani nabe› gishe gooyidi tinbite yootiza ay asa toho agrimooqen, iza qoodhekka sansalatan zexxa qachchanaas bessees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኬን ሃላቃ ጊዳና ማላ ኔና ጎዳይ ዮዳሄ ሶሆን ቄሴ ኦዲ ሹሚዴስ፤ ‹ታኒ ናቤ› ጊሼ ጎዪዲ ቲንቢቴ ዮቲዛ ኣይ ኣሳ ቶሆ ኣግሪሞቄን፥ ኢዛ ቆካ ሳንሳላታን ዜጻ ቃቻናስ ቤሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ‘ፆሳ ኬን ሀላቃ ግዳና መላ ጎዳይ ነና ዮዳሄ በሳን ካህነ ኦድ ሹምስ። ባና ናበ ግድ ትንብተ ኦድያ ጎያ ኦናካ እያ ቶሁዋ ዱን፥ እያ ቆያ ሳንላታን ኔኒ ቃቻናዉ በሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) ‘Xoossa keethan halaqa gidana mela Goday nena Yoodahe bessan kahine oothidi shuumis. Bana nabe gidi tinbite odiya gooya oonaka iya tohuwa duthan, iya qoodhiya santhalaatan neeni qachanaw bessees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ በእግዚአብሔር ቤት ኀላፊ ትሆን ዘንድ እግዚአብሔር በካህኑ በዮዳሄ ምትክ ካህን አድርጎ ሾሞሃል፤ ነቢይ ነኝ እያለ ትንቢት የሚናገር ማንኛውም ያበደ ሰው እግሩን በግንድ፣ ዐንገቱን በሰንሰለት መቀፍደድ ይገባሃል።” ’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር በካህኑ በዮዳሄ ቦታ ካህን አድርጎ ሾሞሃል፤ እነሆ የቤተ መቅደሱም የበላይ አለቃ አንተ ነህ፤ ስለዚህም ነቢይ ነኝ እያለ በማስመሰል የሚናገረውን አንዳንድ ዕብድ በአንገት ሰንሰለትና በእግር ግንድ እየጠፈሩ ማሰር የአንተ ተግባር መሆን አለበት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንነፍሲ ወከፍ ኣእምሮኡ ንዝሰሓተሞ፥ ንዝንበ ሰብ ኣብ እግሩ ሞቕሕ፥ ኣብ ክሳዱ ሰንሰለት ክተእትወሉ፥ እግዚኣብሄር ክንዲ ካህን ዮዳሄ ገይሩ ሸመካ።