Jeremiah 29:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በቶም ኣብ ባቢሎን ዘለዉ ዅሎም ምሩኻት ይሁዳ ድማ፡ እግዚኣብሄር ከም ጼዴቅያስን ከም ኣከኣብን ኪገብረኩም እዩ እሞ፡ ንጉስ ባቢሎን ኣብ ሓዊ ዝጠበሰ፡ መርገም ኪወስደኩም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእነርሱም የተነሣ በባቢሎን ያሉ የይሁዳ ምርኮኞች ሁሉ፦ የባቢሎን ንጉሥ በእሳት እንደ ጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ እግዚአብሔር ያድርግህ የምትባል ርግማንን ያነሣሉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእነርሱም የተነሣ በባቢሎን ያሉ የይሁዳ ምርኮኞች ሁሉ። የባቢሎን ንጉሥ በእሳት እንደ ጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ እግዚአብሔር ያድርግህ የምትባል እርግማንን ያነሣሉ፤ እኔም አውቃለሁ ምስክርም ነኝ፥ ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእነርሱም የተነሣ በባቢሎን ያሉ የይሁዳ ምርኮኞች ሁሉ ይህን እርግማን ይጠቀማሉ፥ እንዲህም ይላሉ፦ “የባቢሎን ንጉሥ በእሳት እንደ ጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ ጌታ ያድርግህ፥” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ይሁዳፐ ኦሞደቲደ፥ ባብሎነ ቤዳ አሳይ እት ኡራ ሸቃናዉ ኮዮፐ፥ “መና ጎዳይ ኔና ባብሎነ ካቲ ታማን ጹጌዳ ጽድቅያዳንነ አካባዳን ኦ” ያጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Yihudaappe omoodettiide, Baabloone beedda Asay itti uraa shek'k'anaw koyooppe, «Med'inaa Goday neena Baabloone kaatii taman s'uuggeedda S'idik'iyaadaaninne Akaabadan ootso» yaagana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Yuhudappe di7etti biidi Baabiloonen diza asay ubbay, ‹GODAY nena Baabiloone kawoy taman xuuggida Sedeqiyaasa malanne Akaabe mala ooththo› giidi qanggana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዩሁዳፔ ዲኤቲ ቢዲ ባቢሎኔን ዲዛ ኣሳይ ኡባይ፥ ‹ጎዳይ ኔና ባቢሎኔ ካዎይ ታማን ጹጊዳ ሴዴቂያሳ ማላኔ ኣካቤ ማላ ኦ› ጊዲ ቃንጋና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ይሁዳፐ ድኤትድ፥ ባብሎነ ብዳ አሳይ እስ አስ ባዳናዉ ኮይኮ፥ ‘ባብሎነ ካዎይ ታማን ፁግዳ ሰደቅያሳዳነ አካባዳ ጎዳይ ነና ኦ’ ያጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Yihudape di7etidi, Babiloone bida asay issi asi baaddanaw koyiko, ‘Babiloone kawoy taman xuuggida Sedeqiyasadanne Akaabada Goday nena ootho’ yaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በእነርሱ ላይ ከደረሰው የተነሣ በባቢሎን ያሉ የይሁዳ ምርኮኞች ሁሉ፣ ‘ እግዚአብሔር ፣ የባቢሎን ንጉሥ በእሳት እንደ ጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ ያድርግብህ’ ብለው ይራገማሉ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከኢየሩሳሌም ተማርከው ወደ ባቢሎን የተሰደዱ ሕዝብ ሁሉ በአንድ ሰው ላይ የእርግማን ቃል መናገር ሲፈልጉ፥ ‘እግዚአብሔር የባቢሎን ንጉሥ በሕይወት እንደ ጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ ያድርግህ’ ይላሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኣብ ባቢሎን ዘለዉ ዅላቶም ምሩኻት ይሁዳ ኸዓ፥ እግዚኣብሄር! ከምቶም ንጉስ ባቢሎን ኣብ ሓዊ ዝጠበሶም ሴዴቅያስን ኣክኣብን ይግበርካ፤ ኢሎም ክራገሙ እዮም። |