Jeremiah 29:21 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ኣከኣብ ወዲ ቄላያ፡ እቶም ብስመይ ሓሶት ዚንበዩኹም ጼድቅያስ ወዲ ማዓስያ፡ ከምዚ ይብል። እንሆ ኣብ ኢድ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን እህቦም ኣለኹ። ኣብ ቅድሚ ኣዒንትኹም ድማ ክቐትሎም እዩ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ስለሚናገሩላችሁ ስለ ቆልያ ልጅ፥ ስለ አክዓብና ሰለ ማሴው ልጅ ስለ ሴዴቅያስ እንዲህ ይላል፥ “እነሆ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ በዐይኖቻችሁም ፊት ይገድላቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ስለሚናገሩላችሁ ስለ ቆላያ ልጅ ስለ አክዓብና ስለ መዕሤያ ልጅ ስለ ሴዴቅያስ እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፥ በዓይኖቻችሁም ፊት ይገድላቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ስለሚነግሩአችሁ፥ ስለ ቆላያ ልጅ ስለ አክዓብና ስለ መዕሤያ ልጅ ስለ ሴዴቅያስ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፥ በዐይኖቻችሁም ፊት ይገድላቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀናናዋ ጊደ ህንተዉ ታ ሱንን ዎርዶባ ኦድያ ቆላያ ናኣ አካባባነ ማእሴያ ናኣ ጽድቅያባ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ኡንቱንታ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ አደ እማና። ህንተ ጼልሽን፥ እ ኡንቱንታ ዎና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hananawaa giide hinttew ta suntsan worddobaa odiyaa K'olaaya na'aa Akaababaanne Ma'iseeya na'aa S'idik'iyaabaa Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Taani unttuntta Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw aatsaade immana. Hintte s'eellishshin, I unttuntta wod'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay ta sunththan wordo tinbite inttes yootiza Qolaaya naa Akaabe gishshassinne Ma7isaya naa Sedeqiyaasa gishshas tani istta Baabiloone Kawo Nabukadanaxoores aaththa immana; intte xeellishin izi istta wodhana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ታ ሱንን ዎርዶ ቲንቢቴ ኢንቴስ ዮቲዛ ቆላያ ና ኣካቤ ጊሻሲኔ ማኢሳያ ና ሴዴቂያሳ ጊሻስ ታኒ ኢስታ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬስ ኣ ኢማና፤ ኢንቴ ጼሊሺን ኢዚ ኢስታ ዎና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ሱንን ዎርዶ ትንብተ ኦድያ፥ ቆላያ ናኣ አካባባነ ማሰያ ናኣ ሰደቅያሳባ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ። “ታ ኤንታ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ አዳ እማና። ህንተ ፄልሽን፥ እ ኤንታ ዎና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta sunthan wordo tinbite odiya, Qolaya na7aa Akaababanne Maseya na7aa Sedeqiyasaba Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees. “Ta enta Babiloone kawa Nabukadanaxooras aathada immana. Hinte xeellishin, I enta wodhana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በስሜ የሐሰት ትንቢት ስለሚነግሯችሁ ስለ ቆላያ ልጅ ስለ አክዓብና ስለ መዕሤያ ልጅ ስለ ሴዴቅያስ እንዲህ ይላል፤ “እነዚህን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ እርሱም ዐይናችሁ እያየ ይገድላቸዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በእግዚአብሔር ስም የሐሰት ትንቢት ቃል ስለሚነግሩአችሁም ስለ ቆላያ ልጅ አክዓብና ስለ ማዕሤያ ልጅ ሴዴቅያስ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ ‘እነርሱን ዐይናችሁ እያየ በፊታችሁ በሞት ለሚቀጣቸው ለባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር አሳልፌ እሰጣቸዋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ብዛዕባ እዞም ብስመይ ሓሰት ዝንበዩልኩም ዘለዉ ኣክኣብ ወዲ ቆላያን ሴዴቅያስ ወዲ ማዓሴያን፥ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ ኣነ ናብ ኢድ ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ኣሕሊፈ ኽህቦም እየ፤ ንሱውን ዓይንኹም እናረአየ ኽቐትሎም እዩ። |