Jeremiah 29:20 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እምብኣርሲ፡ ኵሎም እቶም ካብ የሩሳሌም ናብ ባቢሎን ዝለኣኽዎም ምሩኻት፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ወደ ባቢ​ሎን የሰ​ደ​ድ​ኋ​ችሁ ምር​ኮ​ኞች ሁሉ ሆይ! የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስሙ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን የሰደድኋችሁ ምርኮኞች ሁሉ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ እናንተ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ያፈለስኋችሁ ምርኮኞች ሁሉ ሆይ! የጌታን ቃል ስሙ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን የሩሳላመፐ ባብሎነ ኦሞድሳደ የዴዳ አሳቶ፥ ህንተ ኡባይካ ታ ቃላ፥ መና ጎዳ ቃላ ስስተ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani Yerusaalameppe Baabloone omoodissaade yeddeedda asatoo, hintte ubbaykka ta k'aalaa, Med'inaa Godaa k'aalaa sisite› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Tani Yerusalaameppe Baabiloone di7isa yeddida asatoo! Intte ubbayka GODAA qaala siyite› gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ታኒ ዬሩሳላሜፔ ባቢሎኔ ዲኢሳ ዬዲዳ ኣሳቶ! ኢንቴ ኡባይካ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ› ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ የሩሳላመፐ ባብሎነ ድኤትድ ብዳ አሳዉ፥ ህንተ ኡባይ ጎዳ ቃላ ስእተ” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, Yerusalaamepe Babiloone di7etidi bida asaw, hinte ubbay Godaa qaala si7ite” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን የሰደድኋችሁ ምርኮኞች ሁሉ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን እንድትሰደዱ ያደረግኋችሁ እናንተም ሁላችሁ እኔ እግዚአብሔር የምለውን ቃል ስሙ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣር ኣቱም ካብ ኢየሩሳሌም ናብ ባቢሎን ዝሰደድኩኹም ምሩኻት፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ።