Jeremiah 29:17 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ሰይፍን ጥሜትን ፌራን እሰደሎም ኣለኹ፡ ከም ዘይብላዕ ርኹስ በለስ ክገብሮም እየ፡ ኣዝዮም ክፉኣት እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ ሰይፍንና ራብን፥ ቸነፈርንም እሰድድባቸዋለሁ፤ ከመጐምዘዙም የተነሣ ይበላ ዘንድ እንደማይቻል እንደ ክፉ በለስ አደርጋቸዋለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሰይፍንና ራብን ቸነፈርንም እሰድድባቸዋለሁ፥ ከክፋቱም የተነሣ ይበላ ዘንድ እንደማይቻል እንደ ክፉ በለስ አደርጋቸዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ‘የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ሰይፍንና ራብን ቸነፈርንም በመካከላቸው እልክባቸዋለሁ፥ ከክፋቱም የተነሣ ሊበላ እንደማይችል እንደ ተበላሸ በለስ አደርጋቸዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ኡንቱንቱ ቦላ ማሻ፥ ኮሻነ ኢታ ሀርግያ አሀና። ቃይ ታን ኡንቱንታ ማናዉ ጊገና ዎቄዳ ባላስያ ቴራ ማላ ኦና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ee, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani unttunttu bolla mashshaa, koshaanne iita harggiyaa ahana. K'ay taani unttuntta maanaw giigenna wook'k'eedda balasiyaa teeraa mala ootsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | tumukka GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay, ‹Tani istta bolla ola, koshanne iita harge yeddana; qasse tani istta maanaas giigontta moorettida balase teera mala ooththana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቱሙካ ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ፥ ‹ታኒ ኢስታ ቦላ ኦላ፥ ኮሻኔ ኢታ ሃርጌ ዬዳና፤ ቃሴ ታኒ ኢስታ ማናስ ጊጎንታ ሞሬቲዳ ባላሴ ቴራ ማላ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታ ኤንታ ቦላ ማሸ፥ ኮሻነ ጋዶ የዳና። ታ ኤንታና ሜተታናዉ ዳንዳኤቶና ኢትዳ ባላሰ ም አይፈዳ ኦና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ta enta bolla mashshe, koshanne gado yeddana. Ta entana meetetanaw danda7etonna iitida balase mitha ayfeda oothana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በርግጥ እንዲህ ይላል፤ “ሰይፍን፣ ራብንና መቅሠፍትን እሰድድባቸዋለሁ፤ ከመበላሸቱ የተነሣም ሊበላ እንደማይቻል እንደ መጥፎ የበለስ ፍሬ አደርጋቸዋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እኔ በእነርሱ ላይ ጦርነትን፥ ራብንና ቸነፈርን ላመጣባቸው ነው፤ ከመበላሸቱ የተነሣ ሊበሉት እንደማይቻል የበለስ ዛፍ ፍሬ አደርጋቸዋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እንሆ፥ ሰይፍን ጥሜትን መቕሰፍትን ክሰደሎም እየ፤ ከምቲ ኻብ ምብልሻዉ ዝተልዓለ ኽብላዕ ዘይከኣል ሕማቕ በለስ ክገብሮም እየ” ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር። |