Jeremiah 29:16 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቲ ኣብ ዝፋን ዳዊት ተቐሚጡ ዘሎ ንጉስን ብዛዕባ ኵሎም ኣብዛ ኸተማ ዚነብሩ ህዝብን ብዛዕባ እቶም ምሳኻ ናብ ስደት ዘይከዱ ኣሕዋትካን እንታይ ከም ዚብል ፍለጥ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር በዳዊት ዙፋን ስለ ተቀመጠ ንጉሥ፥ ከእናንተም ጋር ስላልተማረኩት ወንድሞቻችሁ፥ በዚህች ከተማ ስለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ይላልና፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር በዳዊት ዙፋን ስለ ተቀመጠ ንጉሥ ከእናንተም ጋር ስላልተማረኩት ወንድሞቻችሁ፥ በዚህች ከተማ ስለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ፥ እንዲህ ይላልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዳዊት ዙፋን ላይ ስለ ተቀመጠው ንጉሥ፥ ከእናንተም ጋር ተማርከው ስላልሄዱት ወንድሞቻችሁ፥ በዚህች ከተማ ስለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ፥ ጌታ እንዲህ ይላልና፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ዳዊታ ካዉተ አራታን ኡትያ ካትያባ፥ ሀ ካታማን ደእያ አሳ ኡባባነ ህንተናና ኦሞዱዋን ከስቤና ህንተ ዳቦቱዋባ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Daawita kawutetsaa araatan uttiyaa kaatiyaabaa, ha kataman de'iyaa asaa ubbabaanne hinttenana omooduwaan kesibeenna hintte dabbotuwaabaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAY Dawite kawoteththa algan uttana kawo gishshas, inttenara di7etti bontta haan attida dabbota gishshassinne ha kataman attida deraa ubbaa gishshas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ዳዊቴ ካዎቴ ኣልጋን ኡታና ካዎ ጊሻስ፥ ኢንቴናራ ዲኤቲ ቦንታ ሃን ኣቲዳ ዳቦታ ጊሻሲኔ ሃ ካታማን ኣቲዳ ዴራ ኡባ ጊሻስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ዳዊታ አራታን ኡትያ ካዋባነ ህንተ መላ ድኤትድ ቦና አትዳ አሳባነ ህንተ ዳቦታባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, Dawita araatan uttiya kawabanne hinte mela di7etidi boonna attida asaabanne hinte dabbotabaa Goday haysada yaagees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ግን በዳዊት ዙፋን ላይ ስለሚቀመጠው ንጉሥና ከእናንተ ጋር ተማርኮ ስላልሄደው ወገንህ በዚህ ከተማ ስለ ቀረው ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዳዊትን ዙፋን ወርሶ ገዢ ስለ ሆነው ንጉሥና እንደ እናንተ ተማርከው ስላልተወሰዱት በዚህች ከተማ ስለሚገኙት ዘመዶቻችሁ እግዚአብሔር የሚለውን ቃል ስሙ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቲ ኣብ ዙፋን ዳዊት ዝተቐመጠ ንጉስን፥ ብዛዕባ እቶም ምሳኻትኩም ተማሪኾም ዘይከዱ ኣሕዋትኩም፥ ኣብዛ ኸተማ እዚኣ ዝነብሩ ዘለዉ ዅሉ ህዝብን ከምዙይ ይብል፦ |