Jeremiah 29:11 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባኻትኩም እንታይ ሓሳብ ከም ዘሐጕሰኩም እፈልጥ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር፡ ናይ ሰላም እምበር ናይ ክፉእ ሓሳብ፡ ተስፋ ኺህበኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለእናንተ የማስበውን አሳብ እኔ ጠንቅቄ አውቃለሁ፥ ይላል ጌታ፤ ለወደፊት የሠመረ ጊዜና ተስፋ ልሰጣችሁ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ታን ህንተዉ ሀልችያ ሀልቹዋ ታን መና ጎዳይ ኤራይ፤ ሄዌካ፥ ህንተዉ ስን ህዶታነ ናሸቻ እማና ማላ፥ ሳሮ ሀልቹዋፐ አትና፥ ኢታ ሀልቹዋ ግደና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, taani hinttew halchchiyaa halchchuwaa taani Med'inaa Goday eray; hewekka, hinttew sintsa hidootaanne nashshechchaa immana mala, saro halchchuwaappe attina, iita halchchuwaa gidenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ta inttes halchchida halchcho erays; he halchchozas poloy lo7onne hidota immizaaza, inttena go7izaaza attiin qohizaaz gidenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታ ኢንቴስ ሃልቺዳ ሃልቾ ኤራይስ፤ ሄ ሃልቾዛስ ፖሎይ ሎኦኔ ሂዶታ ኢሚዛዛ፥ ኢንቴና ጎኢዛዛ ኣቲን ቆሂዛዝ ጊዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ህንተዉ ቆፕያ ቆፋ ኤራይስ። ሄ ቆፋይ፥ ዉርሰይ ሎኦነ ኡፋይስ ደእያ፥ ህንተና ጎእያ ቆፋፐ አትሽን፥ ቆህያ ቆፋ ግደና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani hintew qopiya qofaa erayis. He qofay, wursethay lo77onne ufaysi de7iya, hintena go77iya qofape attishin, qohiya qofa gidenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር ፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ እናንተ ያለኝን ዕቅድ የማውቅ እኔ ነኝ፤ ይህም ዕቅድ ክፋትን ሳይሆን ሰላምን በማስገኘት እናንተ በተስፋ የምትጠብቁት መልካም ነገር የሚፈጸምበት ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኣኻትኩም ዘለኒ ሓሳብ ኣነ እፈልጦ እየ፤ ሰናይ ፍፃመን ተስፋን ክህበኩም፥ ናይ ሰላም ሓሳብ እምበር፥ ናይ ክፉእ ሓሳብ ኣይኮነን። |