Jeremiah 28:8 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ቅድሜኻን ቅድሜኻን ዝነበሩ ነብያት፡ ብዛዕባ ብዙሓት ሃገራት፡ ከምኡውን ኣብ ልዕሊ ዓበይቲ መንግስታት፡ ብዛዕባ ውግእን ክፍኣትን ብዛዕባ ፌራን ይንበዩ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከጥንት ከእኔና ከአንተ በፊት የነበሩ ነቢያት በብዙ ሀገርና በታላላቅ መንግሥታት ላይ ስለ ሰልፍና ስለ ክፉ ነገር ስለ ቸነፈርም ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከጥንት ከእኔና ከአንተ በፊት የነበሩ ነቢያት በብዙ አገርና በታላላቅ መንግሥታት ላይ ስለ ሰልፍና ስለ ክፉ ነገር ስለ ቸነፈርም ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጥንት ከእኔና ከአንተ በፊት የነበሩ ነቢያት በብዙ አገርና በታላላቅ መንግሥታት ላይ ስለ ጦርነትና ስለ ክፉ ነገር ስለ ቸነፈርም ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | በን ኔፐነ ታፐ ካሰ ደኤዳ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ኦላይ፥ ኢታባይነ ኢታ ሀርግያ ዳሮ ቢታቱዋ ቦላነ ዎልቃማ ካዉተቱዋ ቦላ ሀናናዋ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Beni neeppenne taappe kase de'eedda timbbitiyaa odiyaawanttu olay, iitabaynne iita harggiyaa daro biittatuwaa bollanne wolk'k'aama kawutetsatuwaa bolla hananawaa odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neeppenne taappe kase sinththan de7ida nabeti daro dereta bollanne gita kawoteththata bolla ola gishshas, bashsha gishshassinne iita harge gishshas tinbite yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔፔኔ ታፔ ካሴ ሲንን ዴኢዳ ናቤቲ ዳሮ ዴሬታ ቦላኔ ጊታ ካዎቴታ ቦላ ኦላ ጊሻስ፥ ባሻ ጊሻሲኔ ኢታ ሃርጌ ጊሻስ ቲንቢቴ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔፐነ ታፐ ካሰ ደእዳ ናበት፥ ኦላባ፥ ዮባነ ጋዶባ ግታ ካዎተታ ቦላ ትንብተ ኦድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neepenne taape kase de7ida nabeti, olaba, dhayobanne gadoba gita kawotethata bolla tinbite odidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከአንተና ከእኔ በፊት ጥንት የተነሡ ነቢያት፣ በብዙ አገሮችና በታላላቅ መንግሥታት ላይ ስለ ጦርነት፣ ስለ ጥፋትና ስለ መቅሠፍት ትንቢት ተናግረዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በጥንት ዘመን ከእኔና ከአንተ በፊት የተነሡ ነቢያት በብዙ ሕዝብና በታላላቅ መንግሥታት ላይ ጦርነት፥ ራብና ቸነፈር እንደሚመጣ ትንቢት ተናግረዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ቅድመይን ቅድሜኻን ካብ ጥንቲ ዝተስኡ ነቢያት፥ ኣብ ብዙሓት ሃገራትን ኣብ ዓበይቲ መንግስታትን ውግእን መዓትን መቕሰፍትን ከም ዝመፅእ ተነበዩ። |