Jeremiah 28:6 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብዪ ኤርምያስ እውን ከይተረፈ፡ ኣሜን፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይገብር፡ እግዚኣብሄር ነቲ እተነበኻዮ ዘረባኻ ይፍጽሞ፡ ንኣቕሑ ቤት እግዚኣብሄርን ነቲ ኣብ ምርኮ እተወስደ ዅሉን ካብ ባቢሎን ናብዚ ቦታ እዚ ንምምላስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነቢዩም ኤርምያስ እንዲህ አለ፥ “አሜን፥ እግዚአብሔር እንዲህ ያድርግ፤ የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ፥ ምርኮውንም ሁሉ ከባቢሎን ወደዚህ ስፍራ በመመለስ እግዚአብሔር የተናገርኸውን ትንቢት ይፈጽም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነቢዩም ኤርምያስ እንዲህ አለ። አሜን፥ እግዚአብሔር እንዲህ ያድርግ፤ የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ምርኮውንም ሁሉ ከባቢሎን ወደዚህ ስፍራ በመመለስ እግዚአብሔር የተናገርኸውን ትንቢት ይፈጽም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነቢዩም ኤርምያስ እንዲህ አለ፦ “አሜን፥ ጌታ እንዲህ ያድርግ፤ የጌታን ቤት ዕቃዎችና ምርኮውን ሁሉ ከባቢሎን ወደዚህ ስፍራ በመመለስ ጌታ የተናገርኸውን የትንቢት ቃላት ይፈጽም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋዳን ያጌዳ፤ “አመንእ! መና ጎዳይ ያቶ! መና ጎዳ ጎልያ ሚሻቱዋነ ኦሞደቲደ ቤዳ አሳ ኡባ ባብሎነፐ ዛሪደ፥ ሀ ሳኣ አሂደ፥ ኔን ኦዴዳ ቃላ መና ጎዳይ ፖሎ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | hawaadan yaageedda; «Amen"i! Med'inaa Goday yaato! Med'inaa Godaa Golliyaa miishshatuwaanne omoodettiide beedda asaa ubbaa Baablooneppe zaariide, ha sa'aa ahiide, neeni odeedda k'aalaa Med'inaa Goday polo! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Amiin! GODAY ooththo! GODAA Keeththaa miishshatanne di7ettidi bida asaa ubbaa Baabilooneppe zaari ehidi GODAY ba yootida qaala polo! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣሚን! ጎዳይ ኦ! ጎዳ ኬ ሚሻታኔ ዲኤቲዲ ቢዳ ኣሳ ኡባ ባቢሎኔፔ ዛሪ ኤሂዲ ጎዳይ ባ ዮቲዳ ቃላ ፖሎ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አምንእ! ጎዳይ ነ ግዳይሳዳ ኦ። ፆሳ ኬ ሚሸታነ ድኤትድ ብዳ አሳ ኡባ ባብሎነፐ ዛሪድ፥ ነ ኦድያ ቃላ ጎዳይ ፖሎ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Amin7i! Goday ne gidaysada ootho. Xoossa keetha miishetanne di7etidi bida asa ubbaa Babiloonepe zaaridi, ne odiya qaala Goday polo! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሜን፤ እግዚአብሔር ያድርገው፤ የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ሁሉ፣ ተማርከው የተወሰዱትንም ምርኮኞች ሁሉ ከባቢሎን በመመለስ፣ እግዚአብሔር የተናገርኸውን ቃል ይፈጽም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሜን! እግዚአብሔር እንዳልከው ያድርግ! የቤተ መቅደሱን ዕቃዎች በማምጣትና የተማረኩትን ምርኮኞች በመመለስ እግዚአብሔር አንተ የተናገርከውን ትንቢት ይፈጽም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቢይ ኤርሚያስ ድማ በለ፦ “ኣሜን፤ እግዚኣብሄር ከምኡ ይግበሮ። እቲ ኣቑሑ ቤተ መቕደስን ኵላቶም ምሩኻትን፥ ካብ ባቢሎን ናብዛ ስፍራ እዚኣ ኽምለሱስ፥ ነቲ ዝተነበኻዮ ቓል፥ እግዚኣብሄር ይፈፅሞ። |