Jeremiah 28:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንየቆንያ ወዲ ዮያቂም ንጉስ ይሁዳ ምስ ኵሎም እቶም ናብ ባቢሎን ዝኸዱ ምሩኻት ይሁዳ ናብዚ ቦታ እዚ ኽመልሶ እየ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ኣርዑት ንጉስ ባቢሎን ክሰብሮ እየ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ባቢሎንም የሄዱትን የይሁዳን ንጉሥ የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንንና የይሁዳን ምርኮ ሁሉ ወደዚች ስፍራ እመልሳቸዋለሁ፤ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር እሰብራለሁና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ ባቢሎንም የሄዱትን የይሁዳን ንጉሥ የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንንና የይሁዳን ምርኮ ሁሉ ወደዚህች ስፍራ እመልሳቸዋለሁ፤ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር እሰብራለሁና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ባቢሎንም የሄዱትን የይሁዳን ንጉሥ የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንንና፥ የይሁዳን ምርኮ ሁሉ ወደዚህች ስፍራ እመልሳቸዋለሁ፤ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር እሰብራለሁና፥ ይላል ጌታ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ታን እዮአቄማ ናኣ ይሁዳ ካትያ እዮኣኪናካ፥ ይሁዳፐ ኦሞደቲደ፥ ባብሎነ ቤዳ አሳ ኡባ ዛራደ ሀ ሳኣ አሀና። አያዉ ጎፐ፥ ታን ባብሎነ ካትያ ሞርገ ም መንና። መና ጎዳይ ሀዋ ኦዳድ’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay taani Iyo'ak'eema na'aa Yihudaa Kaatiyaa Iyo'aakiinakka, Yihudaappe omoodettiide, Baabloone beedda asaa ubbaa zaaraadde ha sa'aa ahana. Ayaw gooppe, taani Baabloone kaatiyaa morgge mitsaa mentsana. Med'inaa Goday hawaa odaad› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse tani Yuhuda Kawo Iyo7aaqeme naa Ikoniyaanenne Yuhudappe di7ettidi Baabiloone bida asaa ubbaa zaarada ha soho ehana. Gaasoykka Baabiloone kawoy inttena toossida qambara ta menththana› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ታኒ ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣቄሜ ና ኢኮኒያኔኔ ዩሁዳፔ ዲኤቲዲ ባቢሎኔ ቢዳ ኣሳ ኡባ ዛራዳ ሃ ሶሆ ኤሃና። ጋሶይካ ባቢሎኔ ካዎይ ኢንቴና ቶሲዳ ቃምባራ ታ ሜንና› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮአቄማ ናኣ፥ ይሁዳ ካዋ ዮአክና፥ ይሁዳፐ ድኤትድ ባብሎነ ብዳ አሳ ኡባ ዛራዳ ሀ በሳ ኤሀና። ታኒ ባብሎነ ካዋ ቃምባራ መንና’ ” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aqeema na7aa, Yihuda kawa Yo7akina, Yihudape di7etidi Babiloone bida asa ubbaa zaarada ha bessaa ehana. Taani Babiloone kawa qambara menthana’ ” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳንም ንጉሥ የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንን፣ ሌሎች ከይሁዳ ወደ ባቢሎን ተማርከው የተወሰዱትንም ሁሉ ወደዚህ ስፍራ እመልሳለሁ’ ይላል እግዚአብሔር ፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ የጫነባቸውን ቀንበር እሰብራለሁና።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንዲሁም የኢዮአቄምን ልጅ የይሁዳን ንጉሥ ኢኮንያንን ወደ ባቢሎን ተሰደው ከሄዱት ከይሁዳ ሕዝብ ጋር መልሼ አመጣዋለሁ፤ አዎ! የባቢሎንን ንጉሥ የአገዛዝ ቀንበር እሰብራለሁ፤’ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነርዑት ንጉስ ባቢሎን ክሰብሮ እየሞ፥ ንኢኮንያን ወዲ ኢዮኣቄም ንጉስ ይሁዳን ንዅላቶም ናብ ባቢሎን ዝተወሰዱ ምሩኻት ይሁዳን ናብዛ ስፍራ እዚኣ ኽመልሶም እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።’ ” |