Jeremiah 28:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣርዑት ንጉስ ባቢሎን ሰበርኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይናገራል። የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ባብሎነ ካትያ ሞርገ ም መንና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Taani Baabloone kaatiyaa morgge mitsaa mentsana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Baabiloone kawoy inttena toossida qambara ta menththana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ባቢሎኔ ካዎይ ኢንቴና ቶሲዳ ቃምባራ ታ ሜንና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ፥ ‘ባብሎነ ካዋ ቃምባራ መንና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay, ‘Babiloone kawa qambara menthana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘የባቢሎን ንጉሥ የጫነባችሁን ቀንበር እሰብራለሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎአል፥ ‘የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር እሰብራለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ነርዑት ንጉስ ባቢሎን ሰቢረዮ እየ። |