Jeremiah 28:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ካብ ምድሪ እነጽገኩም ኣለኹ። ሎሚ ዓመት ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ዓመጽ ስለ ዝመሃርካ፡ ክትመውት ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ከገጸ ምድር አስ​ወ​ግ​ድ​ሃ​ለሁ፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ላይ ዐመ​ፅን ተና​ግ​ረ​ሃ​ልና በዚህ ዓመት ትሞ​ታ​ለህ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ከምድር ላይ እሰድድሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ላይ ዓመፅን ተናግረሃልና በዚህ ዓመት ትሞታለህ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፥ ከምድር ላይ አስወግድሃለሁ፤ በጌታ ላይ ዓመፅን ተናግረሃልና በዚህ ዓመት ትሞታለህ’ ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ታን ኔና ሀ ሳኣ ቦላፐ ድጋና። ኔን ሀ አሳይ ታ ቦላን ማካላናዳን ዞሬዳ ድራዉ፥ ኔን ሀ ላይ ሀይቃና’ ያጌ” ያጌዳ መና ጎዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Taani neena ha sa'aa bollaappe diggana. Neeni ha Asay ta bollan makkalanaadan zoreedda diraw, neeni ha laytsi hayk'k'ana› yaagee» yaageedda Med'inaa Goday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAY, ‹Tani nena ha sa7a bollafe diggana; neni GODAA bolla makkalla haasayda gishshas ne ha layth hayqqana› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ፥ ‹ታኒ ኔና ሃ ሳኣ ቦላፌ ዲጋና፤ ኔኒ ጎዳ ቦላ ማካላ ሃሳይዳ ጊሻስ ኔ ሃ ላይ ሃይቃና› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ፥ ‘ታ ነና ሳአ ቦላፈ ድጋና። ኔኒ ሀ አሳይ ታ ቦላ ማካላና መላ ኦዳ ግሾ ነ ሀ ላይ ሀይቃና’ ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Goday, ‘Ta nena sa7a bollafe diggana. Neeni ha asay ta bolla makallana mela oothida gisho ne ha laythi hayqana’ ” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከምድር ገጽ አስወግድሃለሁ፤ በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅ ተናግረሃልና፣ በዚህ ዓመት ትሞታለህ።’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም እግዚአብሔር ‘አንተን ከምድረ ገጽ አስወግድሃለሁ ይህ ሕዝብ በእኔ በአምላካቸው ላይ እንዲያምፁ በማድረግህ ምክንያት ይህ ዓመት ከመፈጸሙ በፊት ትሞታለህ’ ይላል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘እንሆ፥ ካብ ገፅ ምድሪ ኸርሕቐካ እየ፤ ኣብ ልዕለይ ክሕደት ተዛሪብካ ኢኻ እሞ፥ ኣብዛ ዓመት እዚኣ ኽትመውት ኢኻ’ ይብለካ ኣሎ” ኢሉ ነገሮ።