Jeremiah 28:14 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ምእንቲ ኼገልግልዎ፡ ኣብ ክሳድ እዚኣቶም ኣርዑት ሓጺን ኣንቢረዮም ኣለኹ። ንሳቶም ከኣ ኬገልግልዎ እዮም፡ ኣነውን ኣራዊት መሮር ሂበዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር ይገዙለት ዘንድ የብረትን ቀንበር በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ አንገት ላይ አድርጌአለሁ፤ እነርሱም ይገዙለታል፤ የምድረ በዳ አራዊትን ደግሞ ሰጥቼዋለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር ይገዙለት ዘንድ የብረትን ቀንበር በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ አንገት ላይ አድርጌአለሁ፤ እነርሱም ይገዙለታል፥ የምድረ በዳ አራዊት ደግሞ ሰጥቼዋለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላልና፦ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እንዲያገለግሉት የብረትን ቀንበር በእነዚህ አሕዛብ ሁሉ አንገት ላይ አድርጌአለሁ፤ እነርሱም ያገለግሉታል፥ ሌላው ቀርቶ የምድረ በዳ አራዊትን ሰጥቼዋለሁ።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኡንቱንቱ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ ሞደታና ማላ፥ ታን ሀ ካዉተቱዋ ኡባ ሞርግያን ብራታ ሞርገ ም ዎና፤ ኡንቱንቱካ አዉ ሞደታና። ሀራይ አትና፥ ባዞ ዶአቱዋካ አዉ እማድ’ ያጌ ያጋ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; ‹Unttunttu Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw moodetana mala, taani ha kawutetsatuwaa ubbaa morggiyaan birataa morgge mitsaa wotsana; unttunttukka aw moodetana. Haray attina, bazzo do'atuwaakka aw immaad› yaagee yaaga» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Baabiloone kawo Nabukadanaxoores haggazana mala tani ha kawoteththata ubbaa morgen birata qambara woththana; isttika izas haarettana. Haray attoshin wora do7ata bollaka godateth izas immana› gees» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬስ ሃጋዛና ማላ ታኒ ሃ ካዎቴታ ኡባ ሞርጌን ቢራታ ቃምባራ ዎና፤ ኢስቲካ ኢዛስ ሃሬታና። ሃራይ ኣቶሺን ዎራ ዶኣታ ቦላካ ጎዳቴ ኢዛስ ኢማና› ጌስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ ሃረታና መላ ታኒ ሀ ካዎተታ ኡባ ጋናን ብራታ ቃምባራ ዎና፤ ኤንትካ እያዉ ሃረታና። ታኒ ሀር አቶሽን፥ ባዞ ዶአትካ እያዉ ሃረታና መላ ኦና” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Babiloone kawa Nabukadanaxooras haaretana mela taani ha kawotethata ubbaa gannan birata qambara wothana; entika iyaw haaretana. Taani hari attoshin, bazzo do7atika iyaw haaretana mela oothana” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆርን እንዲያገለግሉ፣ በእነዚህ ሕዝቦች ላይ የብረት ቀንበር አደርጋለሁ፤ እነርሱም ይገዙለታል፤ በዱር አራዊት ላይ እንኳ ሥልጣን እሰጠዋለሁ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በእነዚህ ሕዝቦች ሁሉ ጫንቃ ላይ የብረት ቀንበር እጭናለሁ፤ እነርሱም ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር ይገዙለታል፤ ሌላው ቀርቶ የምድረ በዳ እንስሶች ሁሉ እንዲገዙለት አደርጋለሁ፤’ እኔ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ምእንቲ ኽግዝኡ፥ ኣብ እንስሳ በረኻ እኳ ስልጣን ሂበዮ ኣለኹ፤ ኣርዑት ሓፂን ኣብ ክሳድ ኵሎም ህዝብታት ኣእትየ ኣለኹ። ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል’ ኢልካ ንገሮ” በሎ። |