Jeremiah 28:13 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪድ ንሃናንያ ንገራ እሞ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ኣርዑት ዕንጨይቲ ሰቢርካ፤ ግናኸ ኣርዑት ሓጺን ክትገብሮም ኢኻ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ሂድ፥ ለሐ​ና​ንያ እን​ዲህ ብለህ ንገ​ረው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ አንተ የእ​ን​ጨ​ትን ቀን​በር ሰብ​ረ​ሃል፤ እኔ ግን በእ​ርሱ ፋንታ የብ​ረ​ትን ቀን​በር እሠ​ራ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሂድ፥ ለሐናንያ እንዲህ ብለህ ንገረው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። አንተ የእንጨትን ቀንበር ሰብረሃል፥ እኔ ግን በእርሱ ፋንታ የብረትን ቀንበር እሠራለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ሂድ፥ ለሐናንያ እንዲህ ብለህ ንገረው፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ አንተ የእንጨትን ቀንበር ሰብረሃል፥ ነገር ግን በእርሱ ፋንታ የብረትን ቀንበር ተክተሀል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባ፤ ባደ ሀናንያዉ ኦዳ፤ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ኔን ም ሞርገ ም መንዳ፤ ሽን ኔን አ ድራዉ ብራታ ሞርገ ም መና’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ba; baade Hanaaniyaw oda; Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Neeni mitsaa morgge mitsaa mentsaadda; shin neeni Aa diraw birataa morgge mitsaa med'd'ana› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Baada Hanaaniyas, ‹Neni miththa qambara menththadasa; tani gidikko iza gishshas birata qambara giigsana› gees GODAY gaada yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ባዳ ሃናኒያስ፥ ‹ኔኒ ሚ ቃምባራ ሜንዳሳ፤ ታኒ ጊዲኮ ኢዛ ጊሻስ ቢራታ ቃምባራ ጊጊሳና› ጌስ ጎዳይ ጋዳ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባዳ ሀናናስ ኦዳ፤ “ኔኒ ም ቃምባራ መንዳሳ፤ ሽን ኔኒ እያ ግሾ ብራታ ቃምባራ መና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bada Hanaanas oda; “Neeni mitha qambara menthadasa; shin neeni iya gisho birata qambara medhana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሄደህ ለሐናንያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ ‘ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ አንተ የዕንጨት ቀንበር ሰብረሃል፤ እኔ ግን በምትኩ የብረት ቀንበር እሠራለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ሂድ! ለሐናንያ እንዲህ ብለህ ንገረው፦ ‘እነሆ አንተ የእንጨቱን ቀንበር ለመስበር ችለሃል፤ እኔ ግን በእርሱ ፈንታ የብረት ቀንበር እተካለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ናብ ሃናንያ ኺድ እሞ ‘ንስኻ ኣርዑት ዕንፀይቲ ሰበርካ፤ ክንድኡ ግና ኣርዑት ሓፂን ክሰርሕ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።