Jeremiah 28:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብታ ዓመት እቲኣ፡ ኣብ መጀመርታ ንግስነት ጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ፡ ኣብ ራብዓይ ዓመትን ኣብ ሓምሻይ ወርሕን ድማ፡ ምሳይ ካብ ጊብዖን ዝነበረ ሃናንያ ወዲ ነብዪ ኣሹር ተዛረበ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሚ ካህናትን ኣብ ቅድሚ ኵሉ ህዝብን ድማ ከምዚ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ በዚያ ዓመት፥ በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ መንግሥት መጀመሪያ፥ በአራተኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ሐሰተኛው ነቢይ የገባዖን ሰው የዓዙር ልጅ ሐናንያ በእግዚአብሔር ቤት በካህናትና በሕዝብ ሁሉ ፊት እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ዓመት በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ መንግሥት መጀመሪያ በአራተኛው ዓመት በአምስተኛው ወር ነቢዩ የገባዖን ሰው የዓዙር ልጅ ሐናንያ በእግዚአብሔር ቤት በካህናትና በሕዝብ ሁሉ ፊት እንዲህ ብሎ ተናገረኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ዓመት፥ በይሁዳ ንጉሥ በሴዴቅያስ መንግሥት መጀመሪያ፥ በአራተኛው ዓመት በአምስተኛው ወር፥ ነቢዩ የገባዖን ሰው የዓዙር ልጅ ሐናንያ በጌታ ቤት በካህናትና በሕዝብ ሁሉ ፊት እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ላይ፥ ይሁዳ ካቲ ሰደቅያስ ካዉተ ዶሜዳ ሄራን፥ ኦይደን ላይን፥ እቼሸን አግናን ጋባኦናፐ ዬዳ አዙራ ናአይ ትምቢትያ ኦድያ ሀናኒ፥ መና ጎዳ ጎልያን ቄሳቱ ዋነ አሳቱዋ ኡባ ስንን ታዉ ሀዋዳን ያጊደ ሃሳዬዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He laytsi, Yihudaa Kaatii Sedek'iyaasi kawutetsaa doommeedda heeraan, oyddentso laytsan, ichcheshentso aginaan Gabaa'oonappe yeedda Azuura na'ay timbbitiyaa odiyaa Hanaanii, Med'inaa Godaa Golliyaan k'eesetuwaanne asatuwaa ubbaa sintsan taw hawaadan yaagiide haasayeedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yuhuda kawo Sedeqiyaasi kawotida oydanththo layththan ichchashanththo aginan Geba7oone as Azuure naa nabe Hanaaniyay GODAA Keeththan qeeseta sinththaninne dere ubbaa sinththan taas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሲ ካዎቲዳ ኦይዳን ላይን ኢቻሻን ኣጊናን ጌባኦኔ ኣስ ኣዙሬ ና ናቤ ሃናኒያይ ጎዳ ኬን ቄሴታ ሲንኒኔ ዴሬ ኡባ ሲንን ታስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ላይ፥ ይሁዳ ካዎይ ሰደቅያስ ካዎቶ ዶምዳ ኦይዳን ላይን፥ እቻሻን አጌናን ጋባኦና አደይ፥ አዙራ ናአይ ናበይ ሀናን፥ ፆሳ ኬን ካህነታነ አሳ ኡባ ስንን ታኮ ሀይሳዳ ያግስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He laythi, Yihuda kawoy Sedeqiyaasi kawoto doomida oyddantho laythan, ichashantho ageenan Gaba7oona addey, Azuura na7ay nabey Hanaani, Xoossa keethan kahinetanne asa ubbaa sinthan taako haysada yaagis: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ እንደ ነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ አምስተኛ ወር፣ የገባዖኑ ሰው የዓዙር ልጅ ነቢዩ ሐናንያ በእግዚአብሔር ቤት፣ በካህናቱና በሕዝቡ ሁሉ ፊት እንዲህ አለኝ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚሁ ዘመን፥ ማለትም ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፥ በአምስተኛው ወር የገባዖን ሰው የሆነው የዐዙር ልጅ ሐናንያ በቤተ መቅደስ ተናገረኝ፤ በካህናቱና በሕዝቡ ሁሉ ፊት እንዲህ አለኝ፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ዓመት እቲኣ ሴዴቅያስ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ፥ ኣብ ሓምሸይቲ ወርሒ ናይታ ራብዐይቲ ዓመት፥ ሃናንያ፥ ወዲ ነቢይ ዓዙር በዓል ገባዖን፥ ኣብ ቤተ መቕደስ፥ ኣብ ቅድሚ እቶም ካህናትን ኵሉ ህዝብን ከምዙይ ኢሉ ተዛረበኒ፦ |