Jeremiah 27:9 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምብኣርሲ ነብያትኩምን ጠንቆልትኹምን ንሓለምትኹምን ንጠንቆልትኹምን ወይ ነቶም ንንጉስ ባቢሎን ኣይተገልግልዎን ዝዛረቡኹምን ጠንቆልትኹምን ኣይትስምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ ግን፦ ለባቢሎን ንጉሥ አትገዙም የሚሉአችሁን የሐሰት ነቢያቶቻችሁንና ምዋርተኞቻችሁን፥ ሕልም ዐላሚዎቻችሁንና ባለ ራእዮቻችሁን፥ መተተኞቻችሁንም አትስሙ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ ግን። ለባቢሎን ንጉሥ አትገዙም የሚሉአችሁን ነቢያቶቻችሁንና ምዋርተኞቻችሁን፥ ሕልም አላሚዎቻችሁንና ቃላተኞቻችሁን መተተኞቻችሁንም አትስሙ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ ግን፦ ለባቢሎን ንጉሥ አታገለግሉም የሚሉአችሁን ነብዮቻችሁንና ምዋርተኞቻችሁን፥ ሕልም አላሚዎቻችሁንና ቃላተኞቻችሁን መተተኞቻችሁንም አትስሙ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ህንተና፥ ባብሎነ ካትያዉ ሃረትክታ ያግያ ህንተ ትምቢትያ ኦድያዋንታ፥ ህንተዉ ካይያዋንቱ፥ ህንተ አኩሙዋ ብልያዋንታ፥ ህንተ ሻሬቾቱነ ማልያዋንቱ ኦድያዋ ስሶፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, hinttena, Baabloone kaatiyaw haarettikkita yaagiyaa hintte timbbitiyaa odiyaawantta, hinttew kaayiyaawanttu, hintte akumuwaa biliyaawantta, hintte shareechchotuunne maliyaawanttu odiyaawaa sisoppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas inttena, ‹Baabiloone kawos haaretteketa› giza intte nabeta, muurennizayta, agumo agumettizayta, moytille xeygizayta siyopite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢንቴና፥ ‹ባቢሎኔ ካዎስ ሃሬቴኬታ› ጊዛ ኢንቴ ናቤታ፥ ሙሬኒዛይታ፥ ኣጉሞ ኣጉሜቲዛይታ፥ ሞይቲሌ ጼይጊዛይታ ሲዮፒቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ‘ባብሎነ ካዋስ ሃረተከታ’ ግያ ህንተ ናበታ፥ ህንተዉ ካየይሳታ፥ ህንተ አሙሆ ብለይሳታ፥ ህንተ ማሮታነ ሞይትለ ፄገይሳታ ስኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, ‘Babiloone kawas haareteketa’ giya hinte nabeta, hintew kaayeyisata, hinte amuho billeyisata, hinte marotanne moytille xeegeyisata si7opite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ፣ ‘የባቢሎንን ንጉሥ አታገለግሉም’ የሚሏችሁን ነቢያታችሁን፣ ሟርተኞቻችሁን፣ ሕልመኞቻችሁን፤ መናፍስት ጠሪዎቻችሁንና መተተኞቻቸሁን አትስሙ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነቢያታችሁንና በጥንቈላ፥ በመተት፥ ወይም የሙታን መናፍስትን በመሳብና ሕልም በማየት ወደ ፊት የሚሆነውን ነገር ሁሉ እናውቃለን የሚሉትን ሁሉ አትስሙአቸው፤ እነርሱ ሁሉ የሚመክሩአችሁ ለባቢሎን ንጉሥ አትገዙም ብለው ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ነቶም ንንጉስ ባቢሎን ኣይትግዝእዎን ኢኹም፤ ዝብሉኹም ነቢያትኩምን ጠንቈልትኹምን፥ ሕልሚ ዝሓልሙልኩምን፥ መናፍስቲ ዝጥይቑልኩምን፥ ሰብ ኣስማትኩምን ኣይትስምዕዎም። |