Jeremiah 27:8 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪኸውን ድማ እዩ እቲ ንሓደ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ዘየገልግልን ክሳዶም ኣብ ትሕቲ ኣርዑት ንጉስ ባቢሎን ዘየእቱን ህዝብን መንግስትን፡ ኣብ ልዕሊ እቲ ኣነ ክበጽሖ ዝደሊ ህዝቢ፡ ይብል እግዚኣብሄር። ብሰይፍን ብጥሜትን ብፌራን፡ ብኢዱ ክሳዕ ዝበልዖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለባ​ቢ​ሎን ንጉ​ሥም ለና​ቡ​ከ​ን​ደ​ነ​ፆር የማ​ይ​ገ​ዛ​ውን፥ ከባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ቀን​በር በታች አን​ገ​ቱን ዝቅ የማ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን ሕዝ​ብና መን​ግ​ሥት፥ ያን ሕዝብ በእጁ እስ​ካ​ጠ​ፋው ድረስ በሰ​ይ​ፍና በራብ፥ በቸ​ነ​ፈ​ርም እቀ​ጣ​ለሁ፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለባቢሎን ንጉሥም ለናቡከደነፆር የማይገዛውን፥ ከባቢሎንም ንጉሥ ቀንበር በታች አንገቱን ዝቅ የማያደርገውን ሕዝብና መንግሥት፥ ያን ሕዝብ በእጁ እስካጠፋው ድረስ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም እቀጣለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ለባቢሎን ንጉሥም ለናቡከደነፆር የማያገለግለውን፥ ከባቢሎንም ንጉሥ ቀንበር በታች አንገቱን ዝቅ የማያደርገውን ሕዝብና መንግሥት፥ በእጁ እስካጠፋው ድረስ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ያን ሕዝብ እቀጣለሁ፥ ይላል ጌታ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ “ሽን አይ ቢታይነ ዎይ አይ ካዉተይነ ሀ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ አዛዘተናን እጾፐ አ ሞርገ ምን ገለናን እጾፐ፥ ታን መና ጎዳይ ሄ ካዉተ አ ኩሽያን ይሳና ጋካናዉ፥ ማሻን፥ ኮሻንነ ኢታ ሀርግያን ሙራና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹ «Shin ay biittaynne woy ay kawutetsaynne ha Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw azazettenan is's'ooppe Aa morgge mitsaan gelennaan is's'ooppe, taani Med'inaa Goday he kawutetsaa Aa kushiyan d'ayissana gakkanaw, mashshaan, koshaaninne iita harggiyaan murana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Gido attiin ay derey woykko ay kawoteththinne ha Baabiloone Kawo Nabukadanaxoores azazettontta ixxikonne iza qambaran gelontta ixxiko, tani GODAY he kawoteththa iza kushen dhayssana gakkanaas, olan, koshaninne iita hargen qaxxayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጊዶ ኣቲን ኣይ ዴሬይ ዎይኮ ኣይ ካዎቴኔ ሃ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬስ ኣዛዜቶንታ ኢጺኮኔ ኢዛ ቃምባራን ጌሎንታ ኢጺኮ፥ ታኒ ጎዳይ ሄ ካዎቴ ኢዛ ኩሼን ይሳና ጋካናስ፥ ኦላን፥ ኮሻኒኔ ኢታ ሃርጌን ቃጻያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሽን አይ ቢት ዎይኮ አይ ካዎተ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ ኪተቶና እፅኮነ እያ ቃምባራን ገሎና እፅኮ፥ ሄ ካዎተይ እያ ኩሸን ያና ጋካናዉ ማሻን፥ ኮሻንነ ቦሻን ሴራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Shin ay biitti woyko ay kawotethi Babiloone kawa Nabukadanaxooras kiitetonna ixikonne iya qambaran gelonna ixiko, he kawotethay iya kushen dhayana gakanaw mashshan, koshaninne boshan seerana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ “ነገር ግን ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር የማይገዛ፣ ዐንገቱንም ከቀንበሩ በታች ዝቅ የማያደርግ ማንኛውንም ሕዝብ ወይም መንግሥት በእጁ እስከማጠፋው ድረስ በሰይፍና በራብ፣ በመቅሠፍትም እቀጣዋለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ነገር ግን ማንኛውም ሕዝብ ወይም መንግሥት ‘እርሱን አላገለግልም፤ በቀንበሩም ሥር ሆኜ አልገዛም’ ቢል ናቡከደነፆር ራሱ እንዲደመስሰው እስከ ፈቀድኩለት ድረስ፥ በጦርነት፥ በራብና በወረርሽኝ እንዲቀጡ አደርጋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እቲ ንናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ዘይግዛእ ክሳዱውን ኣብ ትሕቲ ኣርዑት ባቢሎን ዘይገብር ህዝብን መንግስትን፥ ብኢዱ ኽሳዕ ዘጥፍኦ ብሰይፍን ብመቕሰፍትን ክቐፅዖ እየ፤ ይብል እግዚኣብሄር።