Jeremiah 27:7 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ኣህዛብ ድማ ንዕኡን ንወዱን ንወዱን ክሳዕ ዘመን ምድሩ ኼገልግልዎ እዮም፣ ሽዑ ብዙሓት ኣህዛብን ዓበይቲ ነገስታትን ብእኡ ኣቢሎም ንርእሶም ኬገልግሉ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የገዛ ራሱም ምድር ጊዜ እስ​ኪ​መጣ ድረስ አሕ​ዛብ ሁሉ ለእ​ር​ሱና ለልጁ ለልጅ ልጁም ይገ​ዛሉ፤ በዚ​ያን ጊዜም ብዙ አሕ​ዛ​ብና ታላ​ላ​ቆች ነገ​ሥ​ታት ለእ​ርሱ ይገ​ዙ​ለ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የገዛ ራሱም ምድር ጊዜ እስኪመጣ ድረስ አሕዛብ ሁሉ ለእርሱና ለልጅ ለልጅ ልጁም ይገዛሉ፤ በዚያን ጊዜም ብዙ አሕዛብና ታላላቆች ነገሥታት እርሱን ያስገዙታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በራሱ ምድር ላይ መውደቅያው እስከሚመጣ ጊዜ ድረስ አሕዛብ ሁሉ ለእርሱና ለልጁም ለልጅ ልጁም ያገለግላሉ፤ ከዚያም በኋላ ብዙ አሕዛብና ታላላቆች ነገሥታት እርሱን አገልጋይ ያደርጉታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ቢታይ ሞደትያ ዎዲ ጋካናዉ፥ ካዉተቱ ኡባይ አዉ፥ አ ናአዉነ አ ናኣ ናአዉ ሞደታና። ሄዋፐ ጉይያን፥ ዳሮ ካዉተቱነ ዎልቃማ ካተቱ አ ሞዳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa biittay moodettiyaa wodii gakkanaw, kawutetsatuu ubbay aw, Aa na'awunne Aa na'aa na'aw moodetana. Hewaappe guyyiyaan, daro kawutetsatuunne wolk'k'aama kaatetuu Aa mooddana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza derey haras haarettana gakkanaas kawoteththati ubbay izas, iza naassinne izas naa naas haarettana. Hessafe guye daro kawoteththatinne gita kawoti iza haarana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ዴሬይ ሃራስ ሃሬታና ጋካናስ ካዎቴቲ ኡባይ ኢዛስ፥ ኢዛ ናሲኔ ኢዛስ ና ናስ ሃሬታና። ሄሳፌ ጉዬ ዳሮ ካዎቴቲኔ ጊታ ካዎቲ ኢዛ ሃራና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ቢታይ ሀራታስ ሃረትያ ዎደይ ጋካናዉ ካዎተት ኡባይ እያዉ፥ እያ ናኣስነ እያ ናኣ ናኣስ ሃረታና። ሄሳፈ ጉየ፥ ዳሮ ካዎተትነ ግታ ካዎት እያ ሃራና።’
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya biittay haratas haaretiya wodey gakanaw kawotethati ubbay iyaw, iya na7aasinne iya na7aa na7aas haaretana. Hessafe guye, daro kawotethatinne gita kawoti iya haarana.’
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእርሱ አገር በተራው ለሌሎች እስከሚገዛበት ጊዜ ድረስ፣ ሕዝቦች ሁሉ ለእርሱ፣ ለልጁና ለልጅ ልጁ ይገዛሉ፤ በዚያን ጊዜ ብዙ ሕዝቦችና ታላላቅ ነገሥታት እርሱን ይገዙታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቦች ሁሉ ያገለግሉታል፤ እንዲሁም የገዛ ሕዝቡ የሚወድቅበት ዘመን እስኪመጣ ድረስ ለልጁና ለልጅ ልጁ ጭምር ተገዢዎች ይሆናሉ፤ ከዚያም በኋላ የእርሱ ሕዝብ ለኀያላን ሕዝቦችና ለታላላቅ ነገሥታት አገልጋዮች ይሆናሉ።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ህዝብታት ከዓ ንእኡን ንወዱን ንወዲ ወዱን ክግዝእዎም እዮም። እዙይ ድማ ሃገሩ እትወድቀሉ ጊዜ ኽሳዕ ዝበፅሕ እዩ። ሽዑ ሓያላት ህዝብታትን ዓበይቲ ነገስታትን ንእኡ ኸግዝእዎ እዮም።