Jeremiah 27:6 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድማ ነዘን ሃገራት እዚኣተን ኣብ ኢድ ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ባርያይ ሂበየን ኣለኹ። ኣራዊት መሮር ከኣ ንኸገልግሎ ሂበዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም ምድ​ርን ሁሉ ለባ​ሪ​ያዬ ለባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ለና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር እጅ አሳ​ልፌ ሰጥ​ቻ​ለሁ፤ ያገ​ለ​ግ​ሉ​ትም ዘንድ የም​ድረ በዳ አራ​ዊ​ትን ደግሞ ሰጥ​ቼ​ዋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለባሪያዬ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ ሰጥቻለሁ፤ ይገዙለትም ዘንድ የምድረ በዳ አራዊትን ደግሞ ሰጥቼዋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለባርያዬ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እጅ አሳልፌ ሰጥቻለሁ፤ እንዲያገለግሉትም የምድረ በዳን አራዊት ደግሞ ሰጥቼዋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ስም ሀእ ታን ቢታ ኡባ ታ ቆማዉ፥ ባብሎነ ካትያ ናቡካዳናጾራዉ አደ እማድ። ቃይ ታን ባዞ ዶአቱካ አዉ ሞደታና ማላ ኦድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Simmi ha"i taani biittaa ubbaa ta k'oomaw, Baabloone Kaatiyaa Naabukadanas'ooraw aatsaade immaad. K'ay taani bazzo do'atuukka aw moodetana mala ootsaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7ikka hayta ha dereta ubbaa ta aylleza Baabiloone kawo Nabukadanaxoores aaththa immana; wora do7atakka ta izas haarisana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢካ ሃይታ ሃ ዴሬታ ኡባ ታ ኣይሌዛ ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬስ ኣ ኢማና፤ ዎራ ዶኣታካ ታ ኢዛስ ሃሪሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀእ ታ ቢታ ኡባ ታ አይልያስ፥ ባብሎነ ካዋ ናቡካዳናፆራስ እማስ። ቃስ ታ ባዞ ዶአትካ እያዉ ሃረታና መላ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha77i ta biitta ubbaa ta aylliyas, Babiloone kawa Nabukadanaxooras immas. Qassi ta bazzo do7atika iyaw haaretana mela oothas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም እነዚህን አገሮች ሁሉ ለአገልጋዬ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር አሳልፌ እሰጣለሁ፤ የዱር አራዊት እንኳ እንዲገዙለት አደርጋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሕዝቦች ሁሉ የባቢሎን ንጉሥ በሆነው በአገልጋዬ በናቡከደነፆር ሥልጣን ሥር እንዲገዙለት ያደረግኹ እኔ ነኝ፤ የምድር አራዊትም ሳይቀሩ ይገዙለታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅለን እዘን ሃገራት እዚኣተን ንባርያይ ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ሂበየን ኣለኹ፤ እንስሳ በረኻ እውን ከም ዝግዝእዎ ሂበዮ ኣለኹ።