Jeremiah 27:4 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጐይቶቶም ከኣ፡ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል። ንጐይቶትኩም ከምዚ በልዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለጌቶቻቸው እንዲነግሩ እንዲህ ብለህ እዘዛቸው፥ “የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለጌቶቻችሁ እንዲህ በሉ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለጌቶቻቸውም እንዲነግሩ እንዲህ ብለህ እዘዛቸው። የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ለጌቶቻችሁ እንዲህ በሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለጌቶቻቸውም እንዲነግሩ እንዲህ ብለህ እዘዛቸው፦ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ለጌቶቻችሁ እንዲህ በሉ፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ባረንቱ ጎዳቶ ሀዋዳን ያጊደ ኦዳና ማላ፥ ኡንቱንታ አዛዛ፤ ‘ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu barenttu godatoo hawaadan yaagiide odana mala, unttuntta azaza; ‹Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti bantta godata erisana mala isttas Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay intte godatas hayssa yootite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ባንታ ጎዳታ ኤሪሳና ማላ ኢስታስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ኢንቴ ጎዳታስ ሃይሳ ዮቲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ባንታ ጎዳታስ ኦዳና መላ ኤንታ ኪታ። ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti banta godatas odana mela enta kiitta. Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለጌቶቻቸውም እንዲያሳውቁ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ለጌቶቻችሁ ይህን ንገሯቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለጌቶቻቸው የሚያደርሱትን ይህን የእኔን የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክን መልእክት እንዲያደርሱ ንገራቸው! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፥ ኢሎም ንጐይተቶም ክነግርዎም ከምዙይ ኢልካ ኣዝዞም፤ ንጐይተትኩም ከምዙይ በልዎም፦ |