Jeremiah 27:19 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ብዛዕባ ኣዕኑድን ብዛዕባ ባሕርን ብዛዕባ መሰረታትን ብዛዕባ እቲ ኣብዛ ኸተማ እዚኣ እተረፈ ተረፍ ኣቕሑን ከምዚ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስላልወሰዳቸው ዓምዶች፥ ስለ ባሕሩም፥ ስለ መቀመጫዎቹም፥ በዚች ከተማ ስለ ቀሩት ዕቃዎች ሁሉ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የይሁዳን ንጉሥ የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንንና የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ከበርቴዎች ሁሉ ማርኮ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ባፈለሳቸው ጊዜ ስላልወሰዳቸው ዓምዶች ስለ kWreውም ስለ መቀመጫዎቹም በዚህችም ከተማ ስለ ቀረች ዕቃ ሁሉ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህች ከተማ ቀርተው ስለ ተተዉት ዕቃዎች፥ ስለ ዓምዶቹ፥ ስለ ኩሬውም፥ ስለ መቀመጫዎቹም፥ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ “ጌሻ ጎልያፐ ስን ባጋን ኤቄዳ ላኡ ናስያ ቱሳቱዋባ፥ አኮ-ከርያባ፥ ጫና ጋረቱዋባነ ሀራ ሚሻቱዋ ኡባቱዋባ ሀዋዳን ያጌ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, «Geeshsha golliyaappe sintsa baggan ek'k'eedda laa"u naasiyaa tuusatuwaabaa, Aako-Keriyaabaa, C'aanaa gaaretuwaabaanne hara miishshatuwaa ubbatuwaabaa hawaadan yaagee, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay ha kataman attida tuussata gishshas, xarqimalappe oosettida gita saaneza gishshas, gaareta gishshassinne hara attida ubbaa miishshata gishshas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ ሃ ካታማን ኣቲዳ ቱሳታ ጊሻስ፥ ጻርቂማላፔ ኦሴቲዳ ጊታ ሳኔዛ ጊሻስ፥ ጋሬታ ጊሻሲኔ ሃራ ኣቲዳ ኡባ ሚሻታ ጊሻስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ ፆሳ ኬ ካረን ኤቅዳ ናምኡ ናሰ ብራታ ቱሳታባ፥ ግታ ከረታባ፥ ጫና ጋረታባነ ሀራ ሚሸታባ ሀይሳዳ ያጌስ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ubbaafe Wolqaama Goday, xoossa keetha karen eqida nam7u naase birata tuussatabaa, gita keretabaa, caana gaaretabaanne hara miishetaba haysada yaagees: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በዚህች ከተማ ስለ ቀሩት ዐምዶች፣ ከናስ ስለ ተሠራው ትልቁ ገንዳ፣ ስለ ተንቀሳቃሽ ማስቀመጫዎችና ስለ ሌሎቹም ዕቃዎች እንዲህ ይላልና፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር የይሁዳ ንጉሥ የሆነውን የኢዮአቄምን ልጅ ኢኮንያንን ከይሁዳና ከኢየሩሳሌም ታላላቅ ሰዎች ጋር ወደ ባቢሎን ማርኮ በወሰደው ጊዜ ዐምዶችን፥ ከነሐስ የተሠራውን የውሃ ማጠራቀሚያ፥ የብረት ማስቀመጫዎችንና ሌሎችንም የቤተ መቅደስ ዕቃዎች በኢየሩሳሌም ትቶአቸው ሄዶ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ንኢኮንያን፥ ወዲ ኢዮኣቄም ንጉስ ይሁዳን፥ ንዅሎም ኣሕሉቕ ይሁዳን ኢየሩሳሌምን፥ ካብ ኢየሩሳሌም ናብ ባቢሎን ማሪኹ ኽወስዶም እንተሎ፥ ኣዕማድን ብነሃስ ዝተሰርሐ መዕቘሪ ማይን ወናብርን ዝተፈላለየ ኣቑሑ ቤተ መቅደስን ሓዲጉ ነበረ። |