Jeremiah 27:18 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብያት እንተ ዀይኖም፡ ቃል እግዚኣብሄር ምሳታቶም እንተ ዀይኑ ግና፡ እቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄርን ኣብ ቤት ንጉስ ይሁዳን እተረፉ ኣቕሑ፡ ሕጂ ናብ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ይእተዉ ። ናብ የሩሳሌም ድማ ናብ ባቢሎን ኣይትኺዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱ ግን ነቢያት ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔርም ቃል በእነርሱ ዘንድ ቢገኝ፥ በእግዚአብሔር ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤት፥ በኢየሩሳሌምም የቀሩት ዕቃዎች ወደ ባቢሎን እንዳይሄዱ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ እግዚአብሔር ይማለሉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱ ግን ነቢያት ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔርም ቃል በእነርሱ ዘንድ ቢገኝ፥ በእግዚአብሔር ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤት በኢየሩሳሌምም የቀረችው ዕቃ ወደ ባቢሎን እንዳትሄድ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ እግዚአብሔር ይማለሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱ ግን ነቢያት ቢሆኑ፥ የጌታም ቃል በእነርሱ ዘንድ ቢገኝ፥ በጌታ ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤት በኢየሩሳሌምም የቀሩት ዕቃዎች ወደ ባቢሎን እንዳይሄዱ እስቲ ወደ ሠራዊት ጌታ ይማለሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ትምቢትያ ኦድያዋንታ ግዶፐነ መና ጎዳ ቃላይ ኡንቱንቱን ደኦፐ፥ መና ጎዳ ጎልያን፥ ይሁዳ ካትያ ጎልያንነ የሩሳላመን አቴዳ ኬሻ ሚሻይ ባብሎነ ቤናዳን ታና፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ ዎስኖ ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu timbbitiyaa odiyaawantta gidooppenne Med'inaa Godaa k'aalay unttunttun de'ooppe, Med'inaa Godaa Golliyaan, Yihudaa kaatiyaa golliyaaninne Yerusaalamen atteeda keeshshaa miishshay Baabloone beennaadan taana, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa woossino yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti tumu nabeta gidikko, tumukka GODAA qaalay dizaa gidikko GODAA Keeththan, Yuhuda kawo keeththaninne Yerusalaamen attida miishshati Baabiloone di7etti bontta mala ane GODAA Ubbaafe Wolqqama Xoossaako shoobbi woossetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ቱሙ ናቤታ ጊዲኮ፥ ቱሙካ ጎዳ ቃላይ ዲዛ ጊዲኮ ጎዳ ኬን፥ ዩሁዳ ካዎ ኬኒኔ ዬሩሳላሜን ኣቲዳ ሚሻቲ ባቢሎኔ ዲኤቲ ቦንታ ማላ ኣኔ ጎዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳኮ ሾቢ ዎሴቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ቱማ ናበ ግድኮነ ጎዳ ቃላይ ኤንታን ደእኮ፥ ፆሳ ኬን፥ ይሁዳ ካዎ ጋንነ የሩሳላመን አትዳ ሚሸይ ባብሎነ ቦናዳ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ ፆሳ ዎሶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti tuma nabe gidikonne Godaa qaalay entan de7iko, Xoossa keethan, Yihuda kawo gadhoninne Yerusalaamen attida miishey Babiloone boonnada Ubbaafe Wolqaama Godaa Xoossaa woosso. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እውነተኞች ነቢያት ከሆኑና በርግጥ የእግዚአብሔር ቃል ካላቸው፣ በእግዚአብሔር ቤትና በይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግሥት በኢየሩሳሌምም የቀሩት ዕቃዎች ወደ ባቢሎን እንዳይወሰዱ ወደ ሰራዊት ጌታ ወደ እግዚአብሔር እስቲ ይማልዱ! |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱ ነቢያት ከሆኑና እኔም የሰጠኋቸው የትንቢት ቃል በእነርሱ ዘንድ ካለ፥ ገና ያልተወሰደው በቤተ መቅደስ፥ በይሁዳ ቤተ መንግሥትና በኢየሩሳሌም የቀረው ዕቃ ሁሉ ወደ ባቢሎን እንዳይወሰድ አደርግ ዘንድ እየተማጠኑ ሁሉን ቻይ የሆንኩትን እኔን እግዚአብሔርን ይጠይቁኝ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓቀኛታት ነቢያት እንተ ደኣ ኾይኖም፥ ቃል እግዚኣብሄርውን ብርግፅ እንተ ሃልዩዎምስ፥ እዝ ኣብ ቤተ መቕደስን ኣብ ቤተ መንግስቲ ይሁዳን ኣብ ኢየሩሳሌምን ተሪፉ ዘሎ ኣቑሑ ናብ ባቢሎን ከይውሰድ፥ ንጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ይለምኑ” ኢለ ነገርክዎም። |