Jeremiah 27:16 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንካህናትን ንዅሉ እዚ ህዝብን ከኣ ተዛሪበ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል። ነቶም ትንቢቶም ዝዛረቡኹም ነብያትኩም፡ እንሆ፡ ኣቓሑ ቤት እግዚኣብሄር ሓሶት ይነበዩኹም እዮም እሞ፡ ሕጂ ኣብ ቀረባ እዋን ካብ ባቢሎን ክምለሱ እዮም፡ ዝብሉኻ ቃላት ኣይትሰምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለካህናትም ለዚህም ሕዝብ እንዲህ ብዬ ተናገርሁ፥ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሐሰተኛውን ትንቢት ይናገሩላችኋልና፦ የእግዚአብሔር ቤት ዕቃ በቅርብ ጊዜ ከባቢሎን ይመለሳል የሚሉአችሁን የነቢያቶቻችሁን ቃል አትስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለካህናትም ለዚህም ሕዝብ እንዲህ ብዬ ተናገርሁ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሐሰተኛውን ትንቢት ይናገሩላችኋልና። የእግዚአብሔር ቤት ዕቃ በቅርብ ጊዜ ከባቢሎን ይመለሳል የሚሉአችሁን የነቢያቶቻችሁን ቃል አትስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለካህናትም ለዚህም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ብዬ ተናገርሁ፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ሐሰተኛን ትንቢት ለእናንተ በመናገር፦ ‘እነሆ፥ የጌታ ቤት ዕቃዎች በቅርብ ጊዜ ከባቢሎን ይመለሳሉ’ ብለው ትንቢት የሚነግሩአችሁን የነብዮቻችሁን ቃላት አትስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ታን ቄሳቶነ ሀ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋደ ሃሳያድ፤ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ መና ጎዳ ጎልያ ሚሻይ ባብሎነፐ ሀእ ማታና ስሚደ ያና” ያጊደ ኦድያ ህንተ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ቃላ ስሶፕተ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ህንተዉ ኦድያዌ ዎርዱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, taani k'eesatoo nne ha asaa ubbaw hawaadan yaagaade haasayaad; «Med'inaa Goday hawaadan yaagee; Med'inaa Godaa Golliyaa miishshay Baablooneppe ha"i mataana simmiide yaana» yaagiide odiyaa hintte timbbitiyaa odiyaawanttu k'aalaa sisoppite. Ayaw gooppe, unttunttu hinttew odiyaawe wordduwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye tani qeesetassinne ha dere ubbaas, «GODAY, ‹GODAA Keeththaa miishshay Baabilooneppe elle simmana› giza nabeta qaala siyopite. Gaasoykka istti inttes wordo tinbite yooteettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ታኒ ቄሴታሲኔ ሃ ዴሬ ኡባስ፥ «ጎዳይ፥ ‹ጎዳ ኬ ሚሻይ ባቢሎኔፔ ኤሌ ሲማና› ጊዛ ናቤታ ቃላ ሲዮፒቴ። ጋሶይካ ኢስቲ ኢንቴስ ዎርዶ ቲንቢቴ ዮቴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ታ ካህነታስነ አሳ ኡባስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳስ፦ “ፆሳ ኬ ሚሸይ ባብሎነፐ ማታራ ስሚድ ያና” ያግድ ዎርዶ ኦድያ ናበታ ስኦፕተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, ta kahinetasinne asa ubbaas haysada yaagada odas: “Xoossa keetha miishey Babiloonepe matara simmidi yaana” yaagidi wordo odiya nabeta si7opite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እኔም ለካህናቱና ለዚህ ሕዝብ ሁሉ እንዲህ አልሁ፤ “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ የእግዚአብሔር ቤት ዕቃ ከባቢሎን ቶሎ ይመለሳል’ የሚሏችሁን ነቢያት አትስሟቸው፤ የሚነግሯችሁ የሐሰት ትንቢት ነውና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ለካህናቱና ለሕዝቡ እንዳስታውቅ እግዚአብሔር የሚከተለውን ነገረኝ፤ እንዲህ ብዬም ነገርኳቸው፦ “ ‘የቤተ መቅደሱ ዕቃ ሁሉ ከባቢሎን ተመልሶ በፍጥነት ይመጣል’ እያሉ የሚነግሩአችሁን ነቢያት ሁሉ አትስሙአቸው፤ እነርሱ የሚናገሩት የሐሰት ትንቢት ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ንኻህናትን ንዅሉ ህዝብን “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ፥ እቲ ኣቑሑ ቤተ መቕደስ፥ ሕዚ ብቕልጡፍ ካብ ባቢሎን ክምለስ እዩ፥ ኢሎም ዝንበዩልኩም ዘለዉ ነቢያትኩም፥ ሓሰት እዮም ዝንበዩልኩም ዘለዉ እሞ ኣይትስምዕዎም። |